Page 1 of 1

አቡነ መርቆሬዎስ የዘመናችን ምርጥ ሰው!

Posted: 04 Sep 2019, 18:14
by Abaymado

አሁን 31ኛው ዘመነ ሲመታቸው እየተከበረ ባለበት ሰዓት ሲሆን : ለዚህም 10 ሚልዮን ብር በላይ ወጪ እንዲደረግ ታስቦ ነበር:: ግን እሳቸው ይህን ሲሰሙ: ብሩ ምንም ሳይነካ ለተቃጠሉ ቤተክርስቲያናት ይዋል ብለው እንዳዘዙ ተነገረ::
ለሁሉም ትምህርት የሚሰጥ ነው:: የድሮዎቹ ጳጳሶች እንዲህ ናቸው!