-
- Member+
- Posts: 9694
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
-
- Member+
- Posts: 9694
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ታምራት ላይኔ ሙን ነካው? ኧረ የወያኔ ሚስጢር አደባባይ ማውጣት ነውር ነው። ዝቃጫም ወረኛ!!
ከኤርትራ ጋር ያደረግነው ጦርነት ቢሳካልን ኖሮ፡ ታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ እንመሰርት ነበር። የከፈልነው 170,000 መስዋእትነት ለዚህ የተቀደሰ አላማ ነበር።
-
- Member+
- Posts: 9694
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ታምራት ላይኔ ሙን ነካው? ኧረ የወያኔ ሚስጢር አደባባይ ማውጣት ነውር ነው። ዝቃጫም ወረኛ!!
ከ 1997 እስከ 2000 ዓመተ ምህረት እኛ ህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ ኤርትራን ለመቆጣጠር ያደረግናቸው ሶስት የወረራ ሙከራዎች ቢሳካልን ኖሮ፡ በእቅዳችንና በማኒፌስቶአችን መሰረት ዛሬ ታላቋ ትግራይ ሪፑብሊካችን ያለጥርጣሬ ሲንጋፖር ወይም ታይዋን ትሆን ነበር። ጎረቤታችን ኢትዮጵያም ለዘለአለም እንደ ሶማልያ ሆና ትኖር ነበር። የታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ የመከላከያ ጦራችን ደግሞ በተባበሩት መንግስታት በዶላር እየተከፈለው ጎረቤታችን ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላም አስከባሪነት ተቀጥሮ ይሰራ ነበር።
በጣም ያናዳል፡ ይህን አይነት ወርቅማ እድል ነበር ያመለጠን።

በጣም ያናዳል፡ ይህን አይነት ወርቅማ እድል ነበር ያመለጠን።




-
- Member+
- Posts: 9694
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ታምራት ላይኔ ሙን ነካው? ኧረ የወያኔ ሚስጢር አደባባይ ማውጣት ነውር ነው። ዝቃጫም ወረኛ!!
ታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ ብንመሰርት ኖሮ እኮ ዲጂታል ወያኔ ወንድሜ አዋሽ ለአሥር አመታት ያክል እዚህ ፎሩም ሲታገል አይኖርም ነበር። ይህ ጉዳይ እኮ እንቅልፍ የሚነሳኝ ነው፡፡ ወይኔ ወንድሜ አውነ አረጋዊ ይዳብስክ አይዞክ።