ህብረ-ብሔር ፓርቲዎች ነን የሚሉት ምርጫ 2020 (፳፩፪በግዕዝ አቆጣጠር) ካልተራዘመ አንሣተፍም ማለታቸው በሁለት ጉዳይ አሣሳቢ አይደለም።
Posted: 04 Sep 2019, 16:10
ህብረ-ብሔር ፓርቲዎች ነን የሚሉት ምርጫ 2020 (፳፩፪በግዕዝ አቆጣጠር) ካልተራዘመ አንሣተፍም ማለታቸው በሁለት ጉዳይ አሣሳቢ አይደለም።
፩. ብዙዎቻቸው የኢሕአዴግ ደሞዝተኞች ናቸው ።
፪. የወከሉት ብሔር ስላሌለ ምርጫ ላይ አለመሣተፋቸው ዲሞክራስን አይጎዳም። ባቄላ አለቀ ጩሄት ቀለለ ነው።
Link: