የኢት. ኦርቶ. ቤ/ክርስቲያን ሕግ የቤተ ክርስቲያንቱ መዋቅር የመንግስትን መዋቅር ተከትሎ መሆን እንዳለበት ይደነግጋል። የኦሮሚያ ኦርቶ. ቤክርስቲያን መቋቋም ለመቃወም የአማራ ጫጫታ ለምን?
የኢት. ኦርቶ. ቤ/ክርስቲያን ሕግ የቤተ ክርስቲያንቱ መዋቅር የመንግስትን መዋቅር ተከትሎ መሆን እንዳለበት ይደነግጋል። ታዲያ የኦሮሚያ ኦርቶ. ቤክርስቲያን መቋቋምን ለመቃወም የአማራ ጫጫታ ስለ ምን ነው?
Re: የኢት. ኦርቶ. ቤ/ክርስቲያን ሕግ የቤተ ክርስቲያንቱ መዋቅር የመንግስትን መዋቅር ተከትሎ መሆን እንዳለበት ይደነግጋል። የኦሮሚያ ኦርቶ. ቤክርስቲያን መቋቋም ለመቃወም የአማራ ጫጫታ ለ
የኦሮሚያን ኦርቶዶክስ ቤክርስቲያን ለማቋቋም ከአስፈለገበት ምክንያቶች አንድ ተጠቅሷል። ለምሣሌ በእልፈታ ወረዳ (ምዕራብ ሸዋ) 15 ቁሳውስት አሉ። ከእነዚህ ፩፫ 13 ኦሮሞዎች ሲሆኑ 2 አማርኞች ናቸው። ነገር ግን ከ2ቱ አማርኞች ቄሶች ተጽዕኖ የተነሣ በአፋን ኦሮሞ ማምለክ ስላልተቻለ 8ት ቤክርስቲያን ተዘግቶ ይገኛል።
ስለዚህ አፉን ኦሮሞ የሚናገሩ ቄሳውስት ይጨመራሉ እንጂ የራሱን ውስጠ መዋቅር ይዞ በኦሮሚያ ሊቋቋም የታሰበውን ቤ/ክ መቃወም ተገቢ አይደለም ያስብላል።
ሌሎችም የምዕራብ ሸዋ አካባቢዎች በተመሣሣይ ሁኔታ ላይ መሆናቸው ተገልጿል።
ስለዚህ አፉን ኦሮሞ የሚናገሩ ቄሳውስት ይጨመራሉ እንጂ የራሱን ውስጠ መዋቅር ይዞ በኦሮሚያ ሊቋቋም የታሰበውን ቤ/ክ መቃወም ተገቢ አይደለም ያስብላል።
ሌሎችም የምዕራብ ሸዋ አካባቢዎች በተመሣሣይ ሁኔታ ላይ መሆናቸው ተገልጿል።