አይመለል ክስታኔ፣ የጽኑዎች አገር፣ የጉራጌ ግንድ ፣ ገና ስንቱ ተሰምቶ !!
አምደ ጽዮን ዳሞትን ሲወጋ አይመለል ሰፈረ ይላል ገድሉ ያ የሆነው 1330 ነበር ። ጉራጌ የገላን ልጆች የጥንቱ የመሰረቱ !
Re: አይመለል ክስታኔ፣ የጽኑዎች አገር፣ የጉራጌ ግንድ ፣ ገና ስንቱ ተሰምቶ !!
ይህን ወብ ቦሌ መድሃኔአለም ላዲሳባ ሕዝብ ያበረከተውኮ አንድ ክስታኔ ጉራጌ ባለሃብት ሳሙኤል ታፈሰ ነው !!
Re: አይመለል ክስታኔ፣ የጽኑዎች አገር፣ የጉራጌ ግንድ ፣ ገና ስንቱ ተሰምቶ !!
ethioash,
አንተ ሃጢያትህ የበዛ ቆርፋዳ፣ ይልቅስ በሃሳብህ እንኳ ቢሆን ወይ አይመለል ስላሴን ወይ ቦሌ መድሃኔአለምን ተሳለም !! ጉራጌን ተው እግዚአብሄርን እንኳ ማታመሰግን አላማኝ !!!

በለው ቀደዳ። እንደ አንተ አይነት ዘረኞች ናቸው አገር ያጠፉት
የ60ዎቹ ውርጋጦች መጥፋት አለባችሁ፤ ከነዘረኛ አስተሳሰባችሁ።
የ60ዎቹ ውርጋጦች መጥፋት አለባችሁ፤ ከነዘረኛ አስተሳሰባችሁ።
Re: አይመለል ክስታኔ፣ የጽኑዎች አገር፣ የጉራጌ ግንድ ፣ ገና ስንቱ ተሰምቶ !!
Hours, the most gorgeous girl I remember in highschool used to be a kestane . I have great kistane friends as well a wonderful people with impacable integrity.
Re: አይመለል ክስታኔ፣ የጽኑዎች አገር፣ የጉራጌ ግንድ ፣ ገና ስንቱ ተሰምቶ !!
ሲምቤ123
እኔኮ ምንም የምቀደደው ነገር የለም። ያለውን እውነት አንድ ሁለቱን ነው የለጥኩት ። አዳዲ ማሪያምን የክስታኔ ባሲሊካ ብሎ የጠራው ሪቻርድ ፓንክረስት ነው ። የምሁር ኢየሱስ ገዳም፣ ቆተር ገዳር፣ መድረ ከብድ አቦ፣ በክስታኔ ብቻ ያሉት 160 ቤተ ክሪስቲያናት (የቀረውን ሰፊ የጉራጌ አገር ሳልቆትር፣ ቅድመ አያቶቻችህን እነዝቋላ አቦን። እነ አዳዲ ማሪያምን፣ የላቂ ጀምበር (የዝዋይ) ገዳማትን፣ የቆዳልቲቲ ባልወልድ ገዳምን ብዙ ማለት ይቻላል። ዳሩ ግን ጉራጌ በስራ ማሳየት እንጂ ጉራ አንወድም ።

ታላቁ ምሁር ኢየሱስ ገዳም
Re: አይመለል ክስታኔ፣ የጽኑዎች አገር፣ የጉራጌ ግንድ ፣ ገና ስንቱ ተሰምቶ !!
በ1460 በቅዱስ አቦ የቆመው ምደረ ከብድ (ቅዱስ ምድር) አቦ ገዳም
Re: አይመለል ክስታኔ፣ የጽኑዎች አገር፣ የጉራጌ ግንድ ፣ ገና ስንቱ ተሰምቶ !!
If you weren't lying, what do you mean by [color=#FF0000]ይህን ወብ ቦሌ መድሃኔአለም ላዲሳባ ሕ ... color] !!
This church is relatively new and we all know who spend what into it. I have a first hand knowledge about it.

Horus wrote: ↑04 Sep 2019, 21:52ሲምቤ123
እኔኮ ምንም የምቀደደው ነገር የለም። ያለውን እውነት አንድ ሁለቱን ነው የለጥኩት ። አዳዲ ማሪያምን የክስታኔ ባሲሊካ ብሎ የጠራው ሪቻርድ ፓንክረስት ነው ። የምሁር ኢየሱስ ገዳም፣ ቆተር ገዳር፣ መድረ ከብድ አቦ፣ በክስታኔ ብቻ ያሉት 160 ቤተ ክሪስቲያናት (የቀረውን ሰፊ የጉራጌ አገር ሳልቆትር፣ ቅድመ አያቶቻችህን እነዝቋላ አቦን። እነ አዳዲ ማሪያምን፣ የላቂ ጀምበር (የዝዋይ) ገዳማትን፣ የቆዳልቲቲ ባልወልድ ገዳምን ብዙ ማለት ይቻላል። ዳሩ ግን ጉራጌ በስራ ማሳየት እንጂ ጉራ አንወድም ።
Re: አይመለል ክስታኔ፣ የጽኑዎች አገር፣ የጉራጌ ግንድ ፣ ገና ስንቱ ተሰምቶ !!
simbe11 wrote: ↑05 Sep 2019, 16:13If you weren't lying, what do you mean by [color=#FF0000]ይህን ወብ ቦሌ መድሃኔአለም ላዲሳባ ሕ ... color] !!
This church is relatively new and we all know who spend what into it. I have a first hand knowledge about it.
Horus wrote: ↑04 Sep 2019, 21:52ሲምቤ123
እኔኮ ምንም የምቀደደው ነገር የለም። ያለውን እውነት አንድ ሁለቱን ነው የለጥኩት ። አዳዲ ማሪያምን የክስታኔ ባሲሊካ ብሎ የጠራው ሪቻርድ ፓንክረስት ነው ። የምሁር ኢየሱስ ገዳም፣ ቆተር ገዳር፣ መድረ ከብድ አቦ፣ በክስታኔ ብቻ ያሉት 160 ቤተ ክሪስቲያናት (የቀረውን ሰፊ የጉራጌ አገር ሳልቆትር፣ ቅድመ አያቶቻችህን እነዝቋላ አቦን። እነ አዳዲ ማሪያምን፣ የላቂ ጀምበር (የዝዋይ) ገዳማትን፣ የቆዳልቲቲ ባልወልድ ገዳምን ብዙ ማለት ይቻላል። ዳሩ ግን ጉራጌ በስራ ማሳየት እንጂ ጉራ አንወድም ።
simbie
አንተ ሰውዬ ለምን ግዜህን ታባክናለህ ፣ ማን እንደሰራው ነገርኩህኮ ! ለምን ማን እንዳሰራው እዚህ አታሳይም !! ስራ ፈት ! በጣም የተገርምክ ትመስላለህ !!!