እንቁጣጣሽ መስቀል ደረሱ !! ኤቦ ላላ !! ኤቦ ላላ !!!
ኤቦ ላላ ማለት በሌጣው በላይ ይሁን፣ ከፍ ይበል፣ ዝላይ ይሁን ማለት ሲሆን በባህሉ ደስታ፣ ፍንደቃ፣ ጨዋታ ይሁን ማለት ነው። ጭፈራ መርገጥ መዝለል ነው ። ዝለላ ጭፈራ ማለት ነው !!! ኤቦ ያው ግዕዝ ይሁን ማለት ነው ። ላላ በግዕዙ ላእላይ፣ ላይ ላይ በላይ እንደ ማለት ነው ።
Re: እንቁጣጣሽ መስቀል ደረሱ !! ኤቦ ላላ !! ኤቦ ላላ !!!
ስልጤ ጉራጌው ዬቦ ላሌ !!!