Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47327
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Post
by Halafi Mengedi » 03 Sep 2019, 23:21
Sort by: Date Rating Last Activity
+5
አዳም · 21 hours ago
የዐማራ ወንጀሎች!
ዐማራ;
ኦሮሞን መሬቱን ሙሉ ለምሉ ነጥቆ "በሰገራ" መስሎ መንነቱን ለመግደል ሞከረ- አሁን ደረጃ አሻሽሎ "መጤና ወራሪ!" ይላል፡፡ የትግራይን ግዛት ግማሽ "ከመረብ እስከ ቀይ ባህር" ለባእድ ጣልያን ሽጦ- በደቡብ ወልድያ- አለውሃ፣ ራስ ደጀን-ሰሜን፣ መተማ-አብርሃ ጅራን ለራሱ ሰርቆ ትግራይን "በጣጥሶ" ለማጥፋት ይቅር የማይባል ወንጀል ፈፀመ- የኢትዮ-ሶማሊን "ሽርጥ ለባሽ!" "ሰርጎ ገብ!" ብሎ የዜግነት መብትን ነፈገ፣ አፋርን በበረሃማው ምድር "ተረስተው እንዲጠፉ!" ፈረደ - ቤልሻንጉል ጉምዝን "ለባርነት የተፈጠሩ!" ብሎ ሰው መሆናቸውን ካደ - ደቡቦችን እንደ" ጣፍያ!" ቆጥሮ ዋጋ ነፈጋቸው! - ይህ በኛ የደረሰው ሴጣናዊ ወንጀል ነው ከአገው ሕዝብ ጫንቃ ያልወረደው! እና በቅማንቶች የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተፈፀመ ያለው፡፡ ETV, EBS, FANA, ESAT, VOA Amarigna በምንሊክ አቀንቃኞች ዐማሮች ቁጥጥር ሥር ውለው ዐማራ በቅማንት የሚፈጽመው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋው በጨለማ ተዳፍኖ እንዲቀር በማድረግ የወንጀሉ አባሪና ተባባሪ ስለመሆናቸው ቀንደኛ ተጠያቂ ናቸው!