Page 1 of 1

የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ እና የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ውዝግብ ዋናው መንስኤ ተገለጠ። መንግትም መፍትሔውን ጀባ ብሎአል።

Posted: 03 Sep 2019, 18:22
by AbebeB
የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ እና የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ውዝግብ ዋናው መንስኤ ሰሞኑን ቆጮ ውስጥ የተወለደው ታቦትና በአካባቢው የነበረው ግራር እኔ ነኝ ሀገረ-ሰብ በመባባላቸው ነበር የሚል ግምት አለ።

ያልተረጋገጠ ወሬ ምንጫችን ር/ዶ አብይ ሁለቱም መሬት ከመመራታቸው በፊት የሠፋሪዎቹ ምንጭ ይጣራ ብለዋል አሉ።