Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4639
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

“aigaforum.com” የዓመቱን ምርጥ ካርቱን ይፋ አደረገ!“ልቢ-ትግራይ ጥውይዋይ”

Post by Meleket » 03 Sep 2019, 09:11

ያገራችን ሰዎች “ልቢ ትግራይ ጥዉይዋይ” ሲሉ በርግጥም ትክክል ናቸው። ይሀው የትግራይ ልሂቃን የትግል ስልታችን ነው በማለት ያዋጣናል ያሉትን ፍኖተካርታቸውን፡ ሟቹን በያዪን ቀለም ቦለቲከኝነት የተካነውን የቀድሞ መሪያቸውን ጠቅሰው፡ ገንዳዳዋን ልቢቱንና ተክነንባታል ብለው የሚያስቧትን ጠምዝማዛዋንም መንገድ ፍንትው አድርገው ለዓለሙ አቕርበዋል
http://www.aigaforum.com/amharic-articl ... curity.htm
አሁንም የትግራይ ደሕንነት ከኢትዮጵያ ደሕንነት ጋር የተቆራኘ ነው፣ የሚል ጥሑፋቸውን በማስረጃ ለማስደገፍ ጥናት እንዳካሄዱ፡ ትግራይን የሚያዋጣት መገንጠል ወይስ ከኢትዮጵያ ጋር መቆየት የሚል ጥያቄያቸውን ለ8512 ሰዎች እንዳቀረቡ፣ 1377 ሰዎች ብቻ መልስ እንደሰጧቸው፣ ከነዚህም 597 ሰዎች ድምጸ ተዓቕቦ እንዳደረጉ፣ 780 ሰዎች ደግሞ ግልጽ መልስ እንደሰጡ ያትታሉ። 485 ትግራይ ትገንጠል እንዳሉ፣ 295 ሰዎች ደግሞ ከኢትዮጵያ መገንጠል መፍትሄ አለመሆኑን እንደመረጡ ይገልጻሉ። (ከ80% በላይ ጥያቄው የደረሳቸው ሰዎች ለምን መልስ እንዳልሰጧቸውም አልነገሩንም!)

በቅጡ ከሰራን “የኢትዮጵያ ገበያ ይቅርና የአፍሪካ ገበያም ይጠበናል” ይላሉ ጠባቦቹ የትግራይ ጽንፈኞች፣ ከኢትዮጵያ ጋር ሆነ ከአፍሪካ ጋር የንግድ ግንኙነት ለማድረግ የህግ ልዕልናን ማክበር ቀዳሚው ተግባር መሆኑን የሳቱት ይመስላሉ። ኢትዮጵያን በጠመዝማዛው መንገድ ሂደን ብሄርን ከብሄር ጋር እየከፋፈልን እያተራመስን አስታራቂ መስለን ደግሞ . . . ይላሉ፣ ጽንፈኞቹ፣ ለህግ የበላይነት አንታዘዝም ብለው ያፈነገጡት የትግራይ ወያኖች! :lol:እኛም አውቀናል ጉድጓድ ምሰናል!” እየተባሉ መሆናቸው ፈጽሞ የገባቸው አይመስሉም!

ንሓቂ ምስገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፣
ንጸላኢ ጥምረትና መሬት ነንገርግራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ ራ ራ ራ።
:mrgreen:

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: “aigaforum.com” የዓመቱን ምርጥ ካርቱን ይፋ አደረገ!“ልቢ-ትግራይ ጥውይዋይ”

Post by Degnet » 03 Sep 2019, 09:19

Meleket wrote:
03 Sep 2019, 09:11

ያገራችን ሰዎች “ልቢ ትግራይ ጥዉይዋይ” ሲሉ በርግጥም ትክክል ናቸው። ይሀው የትግራይ ልሂቃን የትግል ስልታችን ነው በማለት ያዋጣናል ያሉትን ፍኖተካርታቸውን፡ ሟቹን በያዪን ቀለም ቦለቲከኝነት የተካነውን የቀድሞ መሪያቸውን ጠቅሰው፡ ገንዳዳዋን ልቢቱንና ተክነንባታል ብለው የሚያስቧትን ጠምዝማዛዋንም መንገድ ፍንትው አድርገው ለዓለሙ አቕርበዋል
http://www.aigaforum.com/amharic-articl ... curity.htm
አሁንም የትግራይ ደሕንነት ከኢትዮጵያ ደሕንነት ጋር የተቆራኘ ነው፣ የሚል ጥሑፋቸውን በማስረጃ ለማስደገፍ ጥናት እንዳካሄዱ፡ ትግራይን የሚያዋጣት መገንጠል ወይስ ከኢትዮጵያ ጋር መቆየት የሚል ጥያቄያቸውን ለ8512 ሰዎች እንዳቀረቡ፣ 1377 ሰዎች ብቻ መልስ እንደሰጧቸው፣ ከነዚህም 597 ሰዎች ድምጸ ተዓቕቦ እንዳደረጉ፣ 780 ሰዎች ደግሞ ግልጽ መልስ እንደሰጡ ያትታሉ። 485 ትግራይ ትገንጠል እንዳሉ፣ 295 ሰዎች ደግሞ ከኢትዮጵያ መገንጠል መፍትሄ አለመሆኑን እንደመረጡ ይገልጻሉ። (ከ80% በላይ ጥያቄው የደረሳቸው ሰዎች ለምን መልስ እንዳልሰጧቸውም አልነገሩንም!)

በቅጡ ከሰራን “የኢትዮጵያ ገበያ ይቅርና የአፍሪካ ገበያም ይጠበናል” ይላሉ ጠባቦቹ የትግራይ ጽንፈኞች፣ ከኢትዮጵያ ጋር ሆነ ከአፍሪካ ጋር የንግድ ግንኙነት ለማድረግ የህግ ልዕልናን ማክበር ቀዳሚው ተግባር መሆኑን የሳቱት ይመስላሉ። ኢትዮጵያን በጠመዝማዛው መንገድ ሂደን ብሄርን ከብሄር ጋር እየከፋፈልን እያተራመስን አስታራቂ መስለን ደግሞ . . . ይላሉ፣ ጽንፈኞቹ፣ ለህግ የበላይነት አንታዘዝም ብለው ያፈነገጡት የትግራይ ወያኖች! :lol:እኛም አውቀናል ጉድጓድ ምሰናል!” እየተባሉ መሆናቸው ፈጽሞ የገባቸው አይመስሉም!

ንሓቂ ምስገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፣
ንጸላኢ ጥምረትና መሬት ነንገርግራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ ራ ራ ራ።
:mrgreen:
Why don't you ignore Aiga Forum,I dislike ignoarant people me'entakum ile dema kebrey ayderbeyen.There is nothing that relates me with them.

Meleket
Member
Posts: 4639
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “aigaforum.com” የዓመቱን ምርጥ ካርቱን ይፋ አደረገ!“ልቢ-ትግራይ ጥውይዋይ”

Post by Meleket » 03 Sep 2019, 09:50

Degnet wrote:
03 Sep 2019, 09:19
... Why don't you ignore Aiga Forum,......
ወዳጃችን እንዲህ ዓይነቱን መርዘኛና አፍራሽ ተልዕኮ’ማ ለንጹሐን ኢትዮጵያዉያን ግልጥ አድርጎ ማሳየት ምን ክፋት አለው ብለህ ነው! እስቲ ታዘበው ይህን የaigaforum.com አባባል! ልጥቀስልህ አይደል፦
እሞ ሐዚውን ንትምክሕቲ ፈሪሕና ዶብና ሓፂርና እንተመፂኡና ፊትንፊት ወይ ከዓ ትኹል ሕንፃፅ Perpendicular line ዘይኮነ ዘዋፅአና ከምታ ናይ ኣያታትና ሉዋይ ሕንፃፅ ወይ ከዓ ንትምክሕቲ ንምብርካኽ ብትግራይ፣ ብዓፋር፣ ብኦሮሚያ፣ ብቤንሻንጉል፣ ብሶማሌ፣ ብህዝብታት ደቡብን ጋምቤላን ኣቢልና ኣብዝሓፀረ፣ ውፅኢታዊ ቃልሲ፣ መስዋእቲን ፀውራ ትግራዋይ ዝንኪ ቃልሲ ብምግባር እንደገና ናብ ንቡር ምምላስ ይከኣል እዩ፡፡
ግርድፍ ትርጉም
አሁንም ቢሆን ትምክህተኞችን ፈርተን ድንበራችንን አጥረን ከመጡብን ፊት ለፊት ወይ ደግሞ ብካርቱናችን እንደሚታየው፣ ቀጥተኛውን መስመር (Perpendicular line) መጠቀም ሳይሆን የሚያዋጣን፣ ልክ እንደ ቀደምቶቻችን ጠመዝማዛዋን መንገድ መጠቀም ነው የሚያዋጣን፤ ይህም ማለት ትምክህተኞችን ለማንበርከክ በትግራይ፣ በዓፋር፣ በኦሮምያ፣ በቢኒሻንጉል፣ በሶማሌ፣ በደቡብ ህዝቦችና በጋምቤላ በኩል ባጭር ግዜ፣ ውጤታማ ትግል በማካሄድ፣ የትግራይን መስዋእትነትና ሸክም የሚያቃልል ትግል በማካሄድ ዳግም ወደ ስልጣን ቁጢጥ ማለት ይቻላል።
እናያለን! :lol:

ንሓቂ ምስገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፣
ንጸላኢ ጥምረትና መሬት ነንገርግራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ ራ ራ ራ።
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 4639
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “aigaforum.com” የዓመቱን ምርጥ ካርቱን ይፋ አደረገ!“ልቢ-ትግራይ ጥውይዋይ”

Post by Meleket » 04 Sep 2019, 04:49

:mrgreen:
Fiyameta wrote:
03 Sep 2019, 15:02
ልቢ ትግራይ ልውይዋይ ቂቂቂቂቂቂቂቂ :oops: :oops: :oops: :oops:

ህዝቢ ትግራይ ኣንፃር ስርዓት ደርጊ ኣብዝገበሮ መሪር ቃልሲ ኣሻሓት ቀያሕትን ፀለምትን ደቁ ከፊሉ እዩ፡፡ እዚ እንትኸፍል ግን ንህዝቢ ኣምሓራ ወይ ንህዝቢ ኢትዮጵያ ኢሉ ኣይኮነን፡፡ እንታይ ደኣ እንተኢልና ንደሕንነት ህዝቢ ትግራይን ከምኡውን ንምዕቃብ ዓዎታት ቃልሲ ህዝቢ ትግራዋይ ኢሉ እዩ፡፡
:lol:
ግርድፍ ትርጉም
የትግራይ ህዝብ ከደርግ ስርዓት ጋር ያደረገው መራራ ትግል በሽዎች የሚቆጠሩ ቀይና ጥቁር ልጆቹን ከፍሏል። ይህን ዋጋ ሲከፍል ግን ለትግራይ ደሕነንትና የትግራዋይን ህዝብ ድል ለማስጠብቅ እንጂ፣ ለአማራ ህዝብና ለኢትዮጵያ ህዝብ ብሎ አይደለም
:mrgreen:

"ጓደኛህ ሲታማ ለኔ ብለህ ስማ!" :mrgreen:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9696
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: “aigaforum.com” የዓመቱን ምርጥ ካርቱን ይፋ አደረገ!“ልቢ-ትግራይ ጥውይዋይ”

Post by Digital Weyane » 04 Sep 2019, 08:10

We Digital Weyane are very proud of our ልቢ-ትግራይ. It has helped us survive 27 years in power in Ethiopia, and it continues to be the driving force behind our agenda for the Greater Republic of Tigray agenda and our fight against Eritreans online to achieve our goal.

If you ask my Digital Weyane brothers Awash/QB/C Beyond/Justice Seeker/Mesob/Goba and eden/kerenite/almaze/AbyssiniaLady, they are all very proud of their ልቢ-ትግራይ. We Digital Weyane think with our hearts, not our brains.

Digital Weyane
Member+
Posts: 9696
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: “aigaforum.com” የዓመቱን ምርጥ ካርቱን ይፋ አደረገ!“ልቢ-ትግራይ ጥውይዋይ”

Post by Digital Weyane » 04 Sep 2019, 08:50

አውዚ እኒኤካ እውነት!! ክብርቲ እኖይ እንትምስላ፣ "እውነት ተናጊርካ አው ሓዲድ ባቡር ሃርስ!"፣ ይብላ ነበራ።
ከምዚ ሐዚ ኣብ ገለ ገለ ኣክቲቪስታት ዝሸራሸር ዘሎ ሓሳባት ማለትውን ተጋሩ በቃ ይኣለና ንቤንትና ክንኮን ይግባእ፣ ናፃ መንግስቲ ትግራይ ክንምስርት ኣለና፡፡ እዚ ኹሉ መስዋእቲ ከፊልና ዴሞክራሲ ዘይፍለጠላ ሃገር ናይ ዴሞክራሲ ጨና ክቋደሱ ገይርና፣ ተረሲዖምን ተዋሪዶምን ዝነበሩ ብሄር ብሄረሰባት ናብ ኣደባባይ ክወፁ ጌርና ብቋንቋኦም ክዛረቡ ጌርና፣ ሐዚግን ትግራዋይ ከም ፀላኢ ተቖፂሩ ክሽቑረር ተገይሩ፣ ክባረር ተገይሩ ስለዚ በቃ ይኣኽለና ዝብሉ መናእሰይ ይበራኸቱ ኣለዉ፡፡

Post Reply