Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ

Post by Ethoash » 23 Sep 2019, 13:14

DefendTheTruth wrote:
23 Sep 2019, 13:09
Selam/ wrote:
22 Sep 2019, 22:22
What a monkey!
What a donkey!
why would u block my masterpiece

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12382
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ

Post by DefendTheTruth » 23 Sep 2019, 13:29

Selam/ wrote:
22 Sep 2019, 22:38
Moron - Who told you small tribes don’t influence large size ethnic groups? In fact it’s the minority that is controlling the world economy and culture. Begin with Hollywood, Wall Street and Bethlehem to be able to understand this fact easily. If that wasn’t the case, the world culture would have been completely dominated by the Han dynasty. Idiot!
DefendTheTruth wrote:
22 Sep 2019, 15:08
Horus wrote:
02 Sep 2019, 20:47

እኔ በህይወቴ እንደ ዚህ ያለ ውጥንቅጡ የወጣ ማሀበረ ሰብ አይቼ አላቅም
It is simply because you lack the power to comprehend the maginificient and highly sophisticated social and cultural structure and developmental stage of the Oromo people. Who you think that you are, to judge a social and cultural development that is very complex and mostly under-studied in the social studies of the country?

Oromo can't borrow from Guraghe the juniour, it should have been the other way round.

Why didn't you answer my question to you before, about "the current is the key to the past", didn't you see it?

Achebarbari!
The hideout,

to be influencial has to be earned, it is not something you can win by a mere wish.

Know your status, which is a minority status with no observable major influence in the hitherto history of the country.

Just simply because some minorities are able to influence something around the world doesn't get you the same status automatically to your insignificant minority group in the country. You either stop disparaging the great Oromo people, else you will be delt with properly and accordingly.

Your horse would have been told to stop long time ago, if it was not some figure in the Guraghe people, whom I came to respect as of recently, among them Dr. Birhanu Nega, who is tunring himself to a mature politician in my view, primarily not for my sake, but for his own sake. He recently said somewhere "base your claims on some emprical data, else stop sinking yourself to an abyss of political debacle".

Your horse chose to li**ck the the rear of the likes of the shameless and worthless Ermias Legesse (wushetam) instead of listening to the good professor's advice, to whom he used to bow for many years before on this forum.

Dedeb!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12382
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ

Post by DefendTheTruth » 23 Sep 2019, 13:46

Horus wrote:
23 Sep 2019, 00:20
Selam.

እስማማለሁ ፤ ግን ጃዋር ይህን ያረገው ባቢይ ላይ ግፊት ወይም ውጥረት ለማድረግ ነው እንጂ ኢሬቻ ወይ ሩጫ እዚህ ሆነ እዚያ ሆነ የማንም ጉዳይ አይደእም። እንዲያም አንድ ሚሊዮን ኦሮሞ ሸገር ከገባ ማለት አንድ ምልዮን ጠርሙስ ዉሃ ገዝቶ ነው ሚሄድ። አዲስኮ ከተማ ነው። ግን በኢትዮጵያ ውስጥ አዎንታዊ ተጽኖ ማደረግ አስባለሁ የሚል እስትራተጂስት ይህን መሰል ስህተት አይሰራም ። ልክ እንደ አክራሪ እስልምና ነገሮችን ዝም ብሎ መወጠር ትርፉ ራስን መበጠስ ነው። ኢትዮጵያውያን ሁሉ ጨዋታውን እናውቀዋለን ፣ ሁሉም መልስ አለው ።
I asked you to answer a simple question about the working language(s) of the newly created political party calling itself EZEMA (?), I am not sure about its acronym, when you were running around here and ululating about its creation but you never dared to come back and answer the question. But you still wish to be considered as someone whose thoughts may matter. You discredited yourself by your own, and run around and bark but you bring nothing, mark my word!

A few years back you were li**cking the rear of the same jawar mohammad, but now you take the same jawar mohammad as a pretext to disparage the great Oromo people day in and day out in here. Adeb giza, ante seb-bicu!

Horus
Senior Member+
Posts: 36212
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ

Post by Horus » 23 Sep 2019, 14:03

DDT,

ምን እንደ ምታወራ አይገባኝ ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቋንቋ አማርኛ ነው ። መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ (አንድ ሕዝብ) የሚግባባው ባማርኛ ነው። አሁን መልሱን አገኘው አይደል። በል ዝለል ጭህ !!!

ጃዋር በኔ መጽሃፍ ወስጥ አንድ የዘር ፖለቲካ ነጋዴ ነው ፤ ለዘላለም የማቀው በዚያ ነው ።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12382
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ

Post by DefendTheTruth » 23 Sep 2019, 14:31

Horus wrote:
23 Sep 2019, 14:03
DDT,

ምን እንደ ምታወራ አይገባኝ ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቋንቋ አማርኛ ነው ። መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ (አንድ ሕዝብ) የሚግባባው ባማርኛ ነው። አሁን መልሱን አገኘው አይደል። በል ዝለል ጭህ !!!

ጃዋር በኔ መጽሃፍ ወስጥ አንድ የዘር ፖለቲካ ነጋዴ ነው ፤ ለዘላለም የማቀው በዚያ ነው ።
I am not sure about the difference between the status of anational language of a country, scientifically speaking, and an offical working language but I thought to have heard that Amharic is an official working language in the country. Perhaps offical working language and national language are not one and the same. Granted, be it both ways, there are a significan chunk of the population of the country that were not well served by the sole use of Amharic, be it national language or official language. So, there is nothing wrong for those who were disadvantaged in their own country, for which they greately contributed to its progress and perseverance, to demand that they be given the opportunity to use their own language.

EZEMA or any other political party could have come closer to the Oromo people if it decided to speak to them in the language that they understand well. In refusing to do so, it might have undone itself by its own making, no worry about the Oromo people, they are a powerful king maker in the country by the mere virtue of their numerical size (granted democratic principles are the way forward from here).

You asking about the people serving the institutions in the country, instead of the instituions serving the people, well go for it!

"Chew leraseh sitil tafit, alebelezia dingay new below yewerewuruhal" alu.

Live longer and see who will regeret at the end, ato "አሁን መልሱን አገኘው አይደል".

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ

Post by Ethoash » 23 Sep 2019, 14:33

Horus wrote:
23 Sep 2019, 14:03
DDT,

ምን እንደ ምታወራ አይገባኝ ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቋንቋ አማርኛ ነው ። መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ (አንድ ሕዝብ) የሚግባባው ባማርኛ ነው። አሁን መልሱን አገኘው አይደል። በል ዝለል ጭህ !!!

ጃዋር በኔ መጽሃፍ ወስጥ አንድ የዘር ፖለቲካ ነጋዴ ነው ፤ ለዘላለም የማቀው በዚያ ነው ።
ጁሐር

አማርኛን ቢያግድው ምን ታመጣለህ
ጁሐር አድዋን እንዳይከበር ቢያግደው ምን ታመጣለህ።

እስቲ ጀብዱነት ህን አሳየን ዘራፍ ዘራፍ ከማለት ይልቅ። አማሮች ራሳቸው ነበር አሳልፈው የሚስጡህ።

Selam/
Senior Member
Posts: 15314
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ

Post by Selam/ » 23 Sep 2019, 18:16

Moron - What did you chew this time? You made a wild conjuncture earlier out of the air and now you double downed with another delusional inference. Not really worth responding to.
DefendTheTruth wrote:
23 Sep 2019, 13:29
Selam/ wrote:
22 Sep 2019, 22:38
Moron - Who told you small tribes don’t influence large size ethnic groups? In fact it’s the minority that is controlling the world economy and culture. Begin with Hollywood, Wall Street and Bethlehem to be able to understand this fact easily. If that wasn’t the case, the world culture would have been completely dominated by the Han dynasty. Idiot!
DefendTheTruth wrote:
22 Sep 2019, 15:08
Horus wrote:
02 Sep 2019, 20:47

እኔ በህይወቴ እንደ ዚህ ያለ ውጥንቅጡ የወጣ ማሀበረ ሰብ አይቼ አላቅም
It is simply because you lack the power to comprehend the maginificient and highly sophisticated social and cultural structure and developmental stage of the Oromo people. Who you think that you are, to judge a social and cultural development that is very complex and mostly under-studied in the social studies of the country?

Oromo can't borrow from Guraghe the juniour, it should have been the other way round.

Why didn't you answer my question to you before, about "the current is the key to the past", didn't you see it?

Achebarbari!
The hideout,

to be influencial has to be earned, it is not something you can win by a mere wish.

Know your status, which is a minority status with no observable major influence in the hitherto history of the country.

Just simply because some minorities are able to influence something around the world doesn't get you the same status automatically to your insignificant minority group in the country. You either stop disparaging the great Oromo people, else you will be delt with properly and accordingly.

Your horse would have been told to stop long time ago, if it was not some figure in the Guraghe people, whom I came to respect as of recently, among them Dr. Birhanu Nega, who is tunring himself to a mature politician in my view, primarily not for my sake, but for his own sake. He recently said somewhere "base your claims on some emprical data, else stop sinking yourself to an abyss of political debacle".

Your horse chose to li**ck the the rear of the likes of the shameless and worthless Ermias Legesse (wushetam) instead of listening to the good professor's advice, to whom he used to bow for many years before on this forum.

Dedeb!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ

Post by sun » 23 Sep 2019, 18:34

Horus wrote:
23 Sep 2019, 14:03
DDT,

ምን እንደ ምታወራ አይገባኝ ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቋንቋ አማርኛ ነው ። መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ (አንድ ሕዝብ) የሚግባባው ባማርኛ ነው። አሁን መልሱን አገኘው አይደል። በል ዝለል ጭህ !!!

ጃዋር በኔ መጽሃፍ ወስጥ አንድ የዘር ፖለቲካ ነጋዴ ነው ፤ ለዘላለም የማቀው በዚያ ነው ።
Really? :lol:

Liar, liar, liar...
Your tattered dirty liar pants are on hot fire!

Otherwise the opposite of what you are shamelessly scribbling like always, that is to say, "በኔ መጽሃፍ ወስጥ አንድ የዘር ፖለቲካ ነጋዴ ነው ፤ ለዘላለም የማቀው በዚያ ነው" (in my vocabulary is a merchant of ethnic politics and will remain so), directly and correctly applies to you more than it applies to any one in the whole of Ethiopia and is fitting to your liar character as the nose perfectly fits to the face. So please just say, "ameen"and go to make money out of ethnic politics since money is your God with which you may buy the old tired goat.
:P

Selam/
Senior Member
Posts: 15314
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ

Post by Selam/ » 23 Sep 2019, 18:42

Woyane leech - Your cluttered writing and blabbering remind me of the unhinged homeless beggar in our neighborhood who used to talk rapidly, loudly and nonstop, at times using new words that no one heard before. People gave him used shirts, jackets and pants and he wore them all at the same time, looking like a walking pile of dump. My TPLF enemy, it seems you’re likewise suffering from compulsive hoarding disorder and neologisms. Learn to be clear, concise and focused.
Ethoash wrote:
23 Sep 2019, 13:08
አንዱ መዥገር ነጋዴ ይሆናል
ወንድሙ ዳላላ
ሙሽሪት አሻሻጭ
ንግዱን በሞኖፖሊ (monopoly) ይዘውት ዋጋ ጥግ አደረሱት።

ደግሞ ማጭበርበራቸው ሳያንስ ታታሪ በሉን ይላሉ
ማንም አገር ስላም ብሎ መርካቶ ሄዶ መግዛት አይችል ነገር
አጋዢ ይዛ መሄድ አለበት ገንዘቡን እንዳይበላ

ትግሬዎች መጡ ገስገሱ። ንግዱን ሐቀኛ ለማረግ,በላ ሱቁን የገንዘብ ማሽን (cash-machine ) አስገቡ ፤ ዋጋቹሁንም (Price tag)ስቀሉ ሁሉም እንዲያየው ቢባሉ
አሻፈረኝ አሉ ማሽኑንም ገትረው በእጅ በእጃቸውን አጧጥፈወታል
ታክስ (አገር ውስጥ ገቢ)ላለመክፈል ፤ ግብርን ለመሽወድ ማአት አይነት ዜደ ፈጥረው ይቀባበሉናል በዋጋ ላይ ዋጋ በመጨመር

እነዚህ ይሉኝታ የላቸው አስላም ዓመትባል ቢመጣ ፤ ልክ እንደእስላም ያከብሩታል ዋጋውን በማንደድ
እኒዥህ የበሉበትን ስባሪ የኦሮተዶክስ ዓመትባል ሲመጣ ። ሠርጋቸው ደረስ ዋጋን ለማናር .

እነዚህ መዥገሮች ምንም ደንታ አይስጣቸውም ደም ብቻ ነው መምጠጥ። ዋጋው ሲገርመን
ሲሚንቶ፤ አፈር፤ ሳጋቱራ፤ ጆሶም አብልተውናል እነዚህ ግፈኞች

እኔ ስም አለጠራሁ ፤ ስምም አላነሳም
ግን ማን እነዚህን ያምናል የአህያ ስጋስ አርደው ቢያበሉን እረ ከቶ እነዚህን ማን ያምናል የሞተ ከብትስ ቢያርዱ።

እነዚህ አልጠግብ ባዬች ።
አንደስው አውቅ ነበር ።በጣም ጥጋበኛ ሀብታም : ስሙ ከመግነኑ፤ የአቶ እገሌ እቃ ነው ብቻ ሲባል ። ኬላውን የሚያልፍ፤ ኮንቶሮባንዱን ጭኖ ምንም ሳይፈተሽ

ይህ ጥጋበኛ የኮንትሮባንድ ንጉስ;ጥቁር ገንዘቡን በነጭ አጥቦ እጋዊ ሱቅ ከፍቶ በሀብት ላይ አብት ከምሮ ይንቀሳቀስ ነበር ። ታድያ ከጌዜ በኋላ እንዴት ነው ሰውዬው ብዬ ባስጠይቅ እስር ቤት ናቸው ከልጁ ጋራ በለው ነገሩኝ ሰውን እንደከብት ሲሽጥ ወደሊብያ ተይዞ ብለው ። እንግዲህ ይህ ነው አልጠግብ ባይ።የኮንትሮባንድ ንጉስ

ይህስ ይቅር ብዬ ነበር አገሬ ድሀ ናት ስርተው ካደሩ እሱ ብቻ ይበቃል ብዬ ። የአታክልት ተራን ወሬ ጉድ ሰማሁና እነዚህ እውነትም መዥገር ናቸው ብዬ አረፍኩት።

እንዲህ ነው ጨዋታው፤ አለ ያገሬ ሰው፤ አንድ የታወቀ ዘፋኝ መንደር የሚያፀዳ ፤አትክልት ተራን ሊያፀዳ ፍልጎ መጥረጊያውን ይዞ ወድ አታክልት ተራ አቀና ። ታድያ እዚያ ሲደርስ በክብር ይቀበሉኛል ብሎ ነበር ; ፤ግን በክብር አልጠበቀውም ። እንዲያፀዳ አልተፈቀደለትም ፣ ምነው ቢላቸው አካባቢው ከፀዳ ታክስ (income tax) ይጨምርብናል ። ተመልከቱ እነዚህን ተባዬች።

ከአታክልት ተራ ሽታው እስከመርካቶ የሚሽተውን ቦታ ላፅዳላች ሁ ፤ እግዜር ያሳያቹሁ በገንዘብ አይደለም በነፃ ። እነዚህ ጋለሞታዋች እንቢዬው አሉትና እርፍ።

እነዙህ የሰው ተባዬች ቅቤ ያለ ማቀዝቀዦ የሚሽጡ ጉዶች ። ቅቤ ተራ ሳትገባ የቅቤው ግማት ከውጭ ያፍንሀል ። በማንም ሀገር በምንም ሒሳብ ቅቤ እንዲህ ወጭ ያለማቀዝቀዦ መሽጥ ፈፍፁም የለበት ። ግን ትድያ ያለነው እነዚህ ተባዬች ቦታ ነው። ሁሉንም ነገር ማወረድ ይወዳሉ በፍፁም ቢሞቶ ውጪ አያውጡም ድርብ እጥፍም ቢያገኙበት አንድ ብር ውጪ ማረግ አይፈልጉም።

ታድያ ትግሬዎች መጥተው የሽምሱን ሱቅ ሱፕር ማርኬት አረጉት ፤ ዋጋ መስቀል በገንዘብ ማሽን መጠቀም ጀምረው እውነትም አዲሳባን ኒዎርክ አረጎት። ሞል፤ እና መዝናኛ ቦት አዘጋጅተው በጥራት መነግድና ሕዝቡን ማክበር ። ሽማች ንጉስ ነው የሚባለውን አስተማሩ

እነዚህ ጉዶች ግን ኬት እንደመጡ እንጂ እስቲ ልብ ያለው ዋጋ ይጥይቃቸዋል ። ሳይገዛቸው ይቅር በስድብ ድብን አርገው ነው የሚያከናንቡህ። ስድቡ ሲገርምህ ኪስ ህንም አውልቀው ቤት ህ ይሉኩሀል።

አረ እነዚህ ጎዶች ኬት መጡ ጉቦን ያስፋፉት እነዚህ ጉዶች ናቸው። የቁልፍ ፤ አየር በአየር ፤ ያስተማሩን እነዚህ ጉዶች ናቸው ።

እነዚህ ጉዶች እንድም ነገር ለሐገር የሚጠቅሙት የለም ከማውደም በስተቀር። ለምሳሌ ዋናው አጎቴ ስሊጥ ወደ ውጭ ይልካል ። ከተማ ውስጥ ወደዘይትነት ከመቀየር ይልቅ ጥሬውን ስሊጥ ይልክና የሱን ወንድም ደግሞ ዜይት አስምጪ ያረግና ዘይት ከውጭ ያስመጣል ። ከዚህ በላይ አገርን መግደል ኬት ይምጣ፣ በተአምርም ፋብሪካ አይከፍቱም አስመጪና ላኪ ከመሆን በስተቀር።

በአንድ ቀን ውስጥ ልጄን ብልካት ሱቅ ። ወንድ ልጄን ከዚያ ከዚያ ደግሞ ራሴ ብሄድ ሶስት ግዜ የተቀያየረ ዋጋ ነው የሚጠይቀን። እነዚህ ናቸው እንግዲህ አፍ አለኝ የሚሉን

ሌላም ሌላም ግን እዚህ ላቁመው

እንግዲህ ልብ በሉልኝ ስም አልጠራሁም።

በሌላ ገዜ ደግሞ ቡዳዎችን እንዴት አመድ ላይ ተከባለው ጅብ እንደሚሆኑ እተርክላቹዋለሁ።

Selam/
Senior Member
Posts: 15314
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ

Post by Selam/ » 23 Sep 2019, 22:08

Woyane leech - Agree with what? You should have realized that I intentionally didn’t include “Ginbot 20” in the list. Wuusha!
Horus wrote:
23 Sep 2019, 00:20
Selam.

እስማማለሁ ፤ ግን ጃዋር ይህን ያረገው ባቢይ ላይ ግፊት ወይም ውጥረት ለማድረግ ነው እንጂ ኢሬቻ ወይ ሩጫ እዚህ ሆነ እዚያ ሆነ የማንም ጉዳይ አይደእም። እንዲያም አንድ ሚሊዮን ኦሮሞ ሸገር ከገባ ማለት አንድ ምልዮን ጠርሙስ ዉሃ ገዝቶ ነው ሚሄድ። አዲስኮ ከተማ ነው። ግን በኢትዮጵያ ውስጥ አዎንታዊ ተጽኖ ማደረግ አስባለሁ የሚል እስትራተጂስት ይህን መሰል ስህተት አይሰራም ። ልክ እንደ አክራሪ እስልምና ነገሮችን ዝም ብሎ መወጠር ትርፉ ራስን መበጠስ ነው። ኢትዮጵያውያን ሁሉ ጨዋታውን እናውቀዋለን ፣ ሁሉም መልስ አለው ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ

Post by Ethoash » 24 Sep 2019, 07:38

Dr. Satan,

i was replying to HOROROR in kind for his oromo summarization beside he did not defend my summarization of ኪስ አውላቂ ነጋዴ....

ኪስ አውላቂው ነጋዴ
ደና አርጎ ያይሀል ስንት ብር እንዳለህ ፤ ስንት ብር እንዳጠፋህ ፤ ምንስ እንደገዛህ
ታድያ ከፍለኽወ ስትወጣ ፤ ይልክብሀል የአጎቱን ልጄ ኪስ አውላቂ ። ያስጠነቅቀዋል ምን ምን እንዳያዝክ ምን ያህል ብር በየትኛው ኪሰህ እንዳስቀመጥክ ። ታድያ መንታፋው የአጎት ህ ልጄ መንትፎ ይመልስልሀል ደጋግመህ ያንኑ እቃ እንድት ሽጥ ። ታድያ ሪሳክሊን የኪስ አውላቂው ነጋዴ ታሪክ ይህ ነው።

ታዲያ ይህንን አላምንም ካልክ የመኪናህ የፊት መብራት ተስርቆብህ ሱማሌ ተራ ስት ሄድ ገና አልደረስም ተመልሰህ ና ብለውህ ። ሲደርስ የገዛ እቃህን መልስው ይሽጡልሀል ። ታድያ ይህ ነው ቁልጩ ታሪኩ። በጣም የሚያናደደው ደግሞ ሱማሌ ተራ ይሉታል እንድም ሱማሌ የለበት ። በሱማሌዎች ስም ተገን አርገው የከተሜ ነዋሪውን አስር አበሳ ያሳዩታል።

ና እንወራረድ እንወራረድ ከተባባልንማ

በደርግ ግዜ ደርግ የኢኮኖሚ እሻጥረኞች ብሎ ከረሽናቸው መሀል አንድም አማራ ውይም ኦሮሞ አታገኝም ሁሉም የኪስ አውላቂው ዘመዶች ናቸው። ተመልከት እንግዲህ እግዜር ያሳያቹህ ሕዝብ ነብስ አውጥኝ ብሎ ከደርግ ጋራ ይወዳደቃል ይህ ኪስ አውላቂ የስው ኪስ ያወልቃል።

ይህ ኪስ አውላቂው ነጋዴ ድሮ በጥንት ግዜ ዘር ማንዘሩ ቆጭን ያገኛል ታድያ ሙሉ ታሪኩ እንዲህ ነው። ይህ ዘረ ኪስ አውላቂ ቆጮን ሲያገኝ እንግዳ ይመጣበታል ፤ ታድያ ከእንግዳ ጋራ ተካፍሎ ላለመብላት ፯ ዓመት ሙሉ ቆጮውን መሬት ቆፍሮ ቀበረው ፤ ታድያ እንግዳው ውይም ዘመድ ኖሮውን ጨርሶ ወድ መጣበት ሲመለስ ይህ ኪስ አውላቂ ቆጮውን ለማውጣት መሬቱን ይቆፍርና ቆጮውን ያገኘዋል ግን ግማቱ የሞተ ከብት ያህል ነበር የሚሽተው ። ሞት ሞት ቀርቶ የፈለገውን ይሁን ብሎ ይህ ኪስ አውላቂ ይህን ተቀብሮ የገማ ምግብ በልቶ ስሙን ለማሳመር ቆጮ አለው። ቆጮ ማለት የሞት የገማ የበስበስ ማለት ነው። ጠይቀው ሆረርን ይነግርሀል።

ማነው ሲሚንቶ እና ጄሶ ከእንጅራ ጋራ ቀላቅሎ የሽጠው
ማነው የአጎቴን ጫማ የውጭ አገር ለማስመስል ታጉን ብቻ ሜዲን ጣሊያን የሚለጥፍበት፤

የትኛው ጫማ ነው ከአንድ ቀን በላይ የሚቆየው ፤ ጫማን በሙቅ አጣብቀው ይስጡሀል ። ከሱቃቸው ከውጣህ ምላሽ የሚባል ነገር የለም ገንዘብህ ቀለጥ ነው።

እነዚህን ጉዶች የቻላቸው ደርጉ ብቻ ነበር ደህና አርጎ ልክ ልካቸውን ያስገባቸው ነበር ። እንዴት ተደርጎ ነው የፍየል የሚበላው ቅጠል ሁለት ሺ ብር ሲጠሩ ምንም ቅም አይላቸውም ውይ። በለጬ ነው ይሉሀል ግን አንድም የሀረር ልጅ አታገኝም ንግዱ ውስጥ በሙሉ ከላይ እስከታች ንግዱን ይዘውታል ። ሌባውም ማጅራት መቺውም ሁሉ እጅና ጎንት ሆነው ነው የሚስሩት ።

እንግዲህ እኔን ያላመነኝ ምሳሌ እወዳለሁ። ምሳሌ ልስጥ እነዚህ የጠዋት ኪስ አውላቂዎች በማታ የት ይሄዳሉ ብላቹሁ ጠይቃቹሁ ታወቃላቹሁ ውይ። እንግዲህ ሚስጥሩ እንዲህ ነው መርካቶ ሄዳቹሁ ካወቃቹሁ በሙሉ የንግድ ቤቱ ስትገፉት የሚወድቅ ነው ፤ እንካን በብርት ተፈንቅሎ ማንም የነጋዴውን ንብረት አይነካም በዛ ሁሉ ሌባ እንዴት ነው የነጋዴው ንብረት የማይነካው ብላቹሁ ጠይቃቹሁ ታወቃላሁ። ይህ ከገረማቹሁ ደግሞ ሎላ ልጭምርላቹሁ። ተለጣፊን ሱቆች ታውቃላች ሁ። ንብረታቸው በሙሉ በአንሶላ ተጠቅልሎ እዛው ውጭ ላይ ተቀምጦ ማንም ሌባ አይነካውም ። እንግዲህ እያልኩ ያለሁት በመቶ ሺህ የሚቆጠር የአንሶላ ቋጠሮ ልብስ የታጨቀበት መደዳውን ኮስ ይመስል ክብ ክብ ስርቶ ውጭ ተቀምጦላቹሀል በዚያ ሌባ ምደር በመርካቶ ውስጥ ግን ማንም ማንንም አይስርቅም ምክንያቱም የአጎታሞች ልጆች ናቸው።
እንኳን መርካቶ ውስጥ የኪስ አውላቂው ባላሀብታም የስባት ኮከብ ሁቴል ባለቤት ምንም አይፈራም ምክንያቱ ይተዋወቃል የአንድ ውንዝ ልጆች ናቸውና። ግን አንተ አጥር እጠር ንብረት ህን ለመክላከል ። ጠዋት ስትመጣ አጥርህ ተስርቆ ታገኘዋለህ። የአጥሩን ቆርቆሮ ስርቀውት እንደገና መግዛት አለብህ በአጭሩ ንብረት ህን ደጋግመህ መግዛት አለብህ።

ፖሊስ መጥራት አትችልም፤ ፖሊሱንም በጉቦ ጥፍንግ አርገው አስረውታል ። ታድያ ፖሊስ ከጠራህ አንተኑ ነው የሚያስሩት ነገር ፈልገውህ ። ሌላ ቢጠፋቸው ስም በማጥፋት በልው። ፍርድ ቤት ሲያመላልሱህ ያሳብዱሀል ።

እነዚህ የኪስ አውላቂ ነጋዴዎች ታሪክ ገና ምንም አልተነካም አሜሪካ ድጉ ዘይት ለድሀው ይደረስ ብላ ብትልክ ። የአሜሪካንን በጎ ድርጅቶችንም በጉቦ አንጎላቸውን አጡዘው የተላከውን ዘይት በሙሉ ይገዙትና በገንዘብ ሲቸበችቡት ታያላቹሁ። ለእርዳት የፈለገው ነገር ይምጣ ይቸበቸባል በድብቅ አይደለም በግልፅ።

ብትሞትም ከነዚህ ጎዶች አትተርፍም የሬሳ ሳጥን የሚሽጡልህ እነሱ ናቸው ። አበባውን በሙሉ የሚሽጡልህ እነሱ ናቸው በሞሞት ህ ምንም ቅም ሳይላቸው ዋጋውን ያኑሩብሀል ምነው ስትላቸው ገንዘቡን አትፈልገውም ከእንግዲህ በኋላ ይሉሀል አፋቸውን አውጥተው።

ተናደህ አልሞትም ብትልም አታመልጣቸውም እስር ቤት ብትገባ ፤ የእስር ቤት ሽሮ የሚያቀርቡልህ እነሱው ናቸው ። ሽሮ በውሃ የቀጠነው ዘይት የማያወቀው በውሃ ብቻ የተበጠበጠ በማቅረብ ፣፣ መቶ ኪሎ የነበርከውን አንድ ኪሎ አርገው ያውጡሀል።

የኪሎ ነገር ሲነሳ እንደነዚህ ያሉ አሻጥረኝ የለም ኪሎም ሊያታልሉህ ይሞክራሉ። የሚለኩብትን ጣሳ ተመልከት እህሉ ወይም ቆሎው ከአፉ በላይ በደንብ የተቆለለ ነው ታድያ አንተ አረ እነዚህ በድንብ ነው የሚዘግኑት ብለህ ስትገዛ ነው የምት ሽውደው። የመለኪያ ጣሳቸውን ገልብጠህ ብታየው ወደ ውስጥ በደንብ የጎደጎደ ነው። ታድያ እነዚህ ስዎች ማን አስተምሮዋቸው ነው ይህንን ሁሉ ማታለል የሚፈፅቡን።

የሌብነት ጥበባቸው ነጮችም አጥነተው ከነዚህ ኪስ አውላቂ ነጋዴዎች ማንኛውንም የጭማቂ ፕላስቲን ጠርሙስ ገልብጠህ ተመልከተው ልክ እንደኛዎቹ ጉድ ። ጠርሙስን ወደ ውስጥ አጎድጉደው አንተ ብዙ ጭማቂ ጠርሙሱ ውስጥ ያለ ይመስልሀል ግን ከበታች ተጎድጉዶ ጭማቂውን ወድ ላይ በማውጣት ነው የሚያታልሉህ።

አረ ገና ገና መች ተነካና ነው። ይቀጥላል ስሚ ካለ። ንገሩኝ ሌላ የነዚህን ጉድ መስማት ከፈለጋቹሁ።

Selam/
Senior Member
Posts: 15314
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ

Post by Selam/ » 24 Sep 2019, 12:09

Woyane leech - Don’t waste your time, cluttering rubbish words and sentences. I don’t read such a crap. But since you’re an unemployed TPLF thug, you might as well post that same sh!t over and over again under your other names. KIFU!

Ethoash wrote:
24 Sep 2019, 07:38

Barara
Member
Posts: 6
Joined: 16 Mar 2019, 11:19

Re: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ

Post by Barara » 24 Sep 2019, 22:10

ከኑግ ጋር የተገኘሽ ሰሊጥ አብረሽ ተወቀጭ ሆነና ነገሩ የጊምቢ (ወለጋ) ኦሮሞ በሚያምሷት አገር ላይ አብረን ተደምረን በጅምላ እንፈረጃለን። የጀርመን ሚሽነሪዎች የጋቷቸው መርዝ ፍሬ አፍርቶ ዛሬ እንደ ደነበረ ፈረስ አቅጣጫው ጠፍቶን እንዲህ ለመባል በቃን። ኦሮሞ ቢገነጠል የሚተርፈው ከአምስቱም አዋሳኝ ክልሎች ጋር በጦርነት መታመስ ነው። ያከሚሆን ደግሞ ከነችግራቸው ወለጋን ይዘው ከኛ ቢለዪ ቢያንስ እኛ የሸዋ ኦሮሞዎች በመፍትሔ አማራጭነት የምናቀርበው ነው። ምክንያቱም ሰላማችንና አገራችን ከምትጠፋ ችግራቸውን ይዘው ጊምቢዎች ከእኛ ቢለዩ ፈቃዳችን ነው ።

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ

Post by banebris2013 » 24 Sep 2019, 22:19

Barara wrote:
24 Sep 2019, 22:10
ከኑግ ጋር የተገኘሽ ሰሊጥ አብረሽ ተወቀጭ ሆነና ነገሩ የጊምቢ (ወለጋ) ኦሮሞ በሚያምሷት አገር ላይ አብረን ተደምረን በጅምላ እንፈረጃለን። የጀርመን ሚሽነሪዎች የጋቷቸው መርዝ ፍሬ አፍርቶ ዛሬ እንደ ደነበረ ፈረስ አቅጣጫው ጠፍቶን እንዲህ ለመባል በቃን። ኦሮሞ ቢገነጠል የሚተርፈው ከአምስቱም አዋሳኝ ክልሎች ጋር በጦርነት መታመስ ነው። ያከሚሆን ደግሞ ከነችግራቸው ወለጋን ይዘው ከኛ ቢለዪ ቢያንስ እኛ የሸዋ ኦሮሞዎች በመፍትሔ አማራጭነት የምናቀርበው ነው። ምክንያቱም ሰላማችንና አገራችን ከምትጠፋ ችግራቸውን ይዘው ጊምቢዎች ከእኛ ቢለዩ ፈቃዳችን ነው ።
Nice try,
A PIG WITH LIPSTICK IS STILL A PIG. NO NICK NAME CHANGING WILL MAKE YOU DIFFERENT. TRY SOMETHING ELSE AS THIS WAS DEAD ON ARRIVAL.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ

Post by Ethoash » 25 Sep 2019, 13:25

Dr. Satan

how many time i am going to tell u, my reply was to Ato Horus who insulted the oromo, u might ask like idiot what is my business if oromo insulted .. it is not my business.. all i was doing was to show Horus {{for every reaction there is an equal and opposite reaction}}
ጉራጌዎች r not innocent all of their business could be shut down with in 48 hours because of health reason go to vegetable market... the smell could travel up to 10 km and everyone in Addis Ababa coughing or have cold .. all u have to do is just watch any video public meeting u will hear coughing none stop... this is not a laughing matter the ጉራጌዎች have 48 hours to clean up their vegetable market ... what surprising is the make billion of dollar from that market but they dont clean after them..

if HORORO want to be respected he should be respectful of other but u your self Mr. Satan did not corrected him in fact u act u want to be his friend ... but bark on oromo who are defending their citizen ... to me i have no longer firing a wearing shot .. i am read to shoooooooooooooooooooooooot to kill no mercy.. (this is only way of speaking... don't take it literally ) i dont take no prisoners ... and no mercy easier.... try me i have book full of story about your buddy HOROROR... JUST DARE ME..

Horus wrote:
02 Sep 2019, 20:47
አንዱ ኦሮሞ ቁላ ቆራጭ ገዳ ይሰብካል፤

አንዱ ኦሮሞ ሰው ገድሎ ሬሳውን ያቃጥላል፤

አንዱ ኦሮሞ እስላሚክ ኦሮሞ ይሰብካል

አንዱ ኦሮሞ ነሃሴ 15 መስቀል ያከብራል ፤

አንዱ ኦሮሞ ኢሬቻ መስቀሌ ነው ብሎ ያከበራል

አንዱ ዋቄ የሚባል አምላክ ያመልካል

አንዱ ቤተ ክርስቲያን ያቃጥላል።

ሌላው የኦሮሞ ታቦት ሊሰራ ይጮሃል

አንዱ ኦሮሞ በግዕዝ ይጸልያል

ሌላው ኦሮሞ በጉራጌኛ ይጨፍራል

አንዱ ኦሮሞ በላቲን ይጽፋል

ሌላው ኦሮሞ ባማርኛ የገጥማል

ሌላም ሌላም !!!!

እኔ በህይወቴ እንደ ዚህ ያለ ውጥንቅጡ የወጣ ማሀበረ ሰብ አይቼ አላቅም

Selam/
Senior Member
Posts: 15314
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ

Post by Selam/ » 25 Sep 2019, 22:49

Worada woyane leech - who anointed you as a vanguard of Oromos? I see you here 24/7 insulting entire peoples of Amhara, Gurage, and Eritrea and you turn around and you claim that you’re defending the Oromos, who can defend themselves and don’t need your Banda lip service. Why don’t you defend your neighbors and fellow Eritreans when tiny Present disparage them all the time if fairness is your motivation? You disgusting woyane manwhore, I told you that whether it’s Halafi, AbebeB, Tarik, Abdelaziz, Present, Sun, Yabello or you little wet rat, any person that insult a tribe collectively is a psychopath and moron. KIFU!
Ethoash wrote:
25 Sep 2019, 13:25

Post by Ethoash » 26 Sep 2019, 07:32

Selam/ wrote:
25 Sep 2019, 22:49

let me ask u the same question who anointed you as a vanguard of HORORORO ?

Why not show me where i insult the ethnic groups but their action .. for example in this case buda HORORO insulted the oromo and i show him the oromo also can insult him back simple as that . in fact let me add this one it is good one

Gurage, world known for love of their money this is real story .. if u go to vellage u can find out .. so in Gurage, culutre they love meat but they dont want to spend money so they have a soultion they will hang bone and the bone work as stimulus and the Gurage started to salivate just as if they got real meat and eat their koch without meat but with anticipatory salivation the effect is the same so why waste money on meat when u can achived the same result with anticipatory salivation...

this is many other real lif story can be passed to u... as retliation for hororo action .. this way i want everyone to hold their peace....

another thing u said about my English writing skill, yes, i am not good as writting English but what that to do with my intellegent .. in fact i see your IQ as same level as my English but i never said anything about your IQ because that is not the subject of this dicssion for example how will show u how idiot u r by example by fact not talk by action

you said it is easy to write Amhairc ፊደል ዘ then writing English THE,

BUT ur not writting Amharic ፊደል, u r typing Amhairc ፊደል so if u want to type Amhric ፊደል ዘ u have to type English or Litan alpbate Z AND E to produce Amhric ፊደል ዘ ... u see u end up using Litan alpbate

now let unflod this more

to type .....ዘ .................. u have to type Litan alpbate .....ze
to type..... ዙ .................. u have to type Litan alpbate .....zu
to type .....ዚ.................. u have to type Litan alpbate ..... zi
to type ..... ዛ.................. u have to type Litan alpbate .....za
to type...... ዜ.................. u have to type Litan alpbate .....zee
to type .....ዝ.................. u have to type Litan alpbate .....z
to type ....ዞ.................. u have to type Litan alpbate .....zo
to type ....ዟ.................. u have to type Litan alpbate .....zwa

now those that need 3 litan alpbate

to type ፀ you need to type litan tze

now those that need 4 litan alpbate

to type ቘ you need to type qhwe

my point is not event his my point is if oromo say no! what can the Amhar do? r they going to to war? if not then why would u even talk about it and make oromo mad as hell...u cant covince the Black America to go back to slavery because today civil right is not working .. u cant convince them at all. so why waste everyone time by trying to convince oromo to forget their langauge and study your langauge

if u said let the Amhara also study Afan oromia in exchange for oromo lean Amhric you have a point as of now everyone in Ethiopia lean two langauge .. only Amhara learn one langauge how this is fair.. also had the amhara allowed the oromo to use Amhric to write their language when they rule for 150 years then u have a point as of now u have zero point .. it is better to take your small win as of now most other region and ethnic accept Amharic only oromo refused to use your stolen Amahric so u better take your small win .. if u want to frorce the oromo in to admision u will lose them totally they will say to u we ban Amharic totally what the hell r u going to do now .. they will tell u no job for u if u dont speak afan oromia .. then what.. are u going to do wage war... pls negar .. go head make fun of my writing skill .. as if that will help your people ... ur buda people are near clff i am trying to stop them from jumping if u cant see this i cant help u...

Selam/
Senior Member
Posts: 15314
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ

Post by Selam/ » 26 Sep 2019, 07:43

Woyane leech - Pile of dump again. Didn’t I tell you not to wear all your closet at the same time? Be focused and deliver your point clearly and concisely rather than jumping all over the place. Unlike vagabond TPLF thugs, time is precious for me. KIFU!

Ethoash wrote:
26 Sep 2019, 07:32

Rtt
Member
Posts: 192
Joined: 31 Jan 2019, 15:33

Re: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ

Post by Rtt » 26 Sep 2019, 11:21

Horus wrote:
22 Sep 2019, 14:45
banebris,

አንተኮ ደግመህ ደጋግመህ ትቃወመኛለህ እንጂ አንድ መረጃ አንድ አብነት አታቀርብም ። እኔ ሺ ግዜ ነገርኩህ ኢሬቻ ወይም ኢሬካ የሚለው ቃል በኦሮሞ ቋንቋ ውስጥ የለም፤ አንተም ትርጉሙን አታወቀም ነው የምልህ ። ለም ይህን አትመልስም ።

ኦሮሞች መስቀል ይበሉት፣ ኢሬቻ ይበሉት ቢያከብሩ እኔ ጉዳዬ አይደለም ። ግ ን የኢሬቻ መስቀል ከጉራጌ እና ካማራ እስከ ተወሰነ ድረስ ከሃዲያ ጋር የተደባለቁት የሸዋ ኦሮሞ በአል እንጂ የመላ ኦሮሞ ባል አይደለም ። ይሕን መቀበል አለብህ ።

እኔ በኦርቶዶክስ መስቀል (ግማደ መስቀል) እና በቅድመ ኦርቶዶስ ያለው ልዩነትና አንድነት ጠንቅቄ አቃለሁ ። እንዴት አንድ እንደሆኑም አቃለሁ ።

እኔ ደግሜ ደግሜ የምልህ ኦሮሞ ባህላዊ መስቀል አልነበርውም ነው ይምልሕ። ይህን ማወቅ ካሻህ ቅድመ ክርስቲና መስቀል ባህል ያላቸውን ህዝቦች እነ ጋፋት፣ ጉራጌ፣ እነገላን፣ ሃዲያ፣ ከምባታ፣ ወላኢታ፣ ዳውሮ፣ የም እያልክ የጊቤ ኦሞ ህዝቦችን አስተውል ። ሙስሊም ለሆኑትም ተመሳሳይ ነው ። ቅድመ እስልምና መስቀላቸው ስለሆነ ዛሬ ከክሪስቲያኑ እኩል የሚያከብሩት ፣ ገባህ???

አንተ እንደ ምትለው ዝም ብሎ የሩጫ እና ዝላይ ጨዋታ ቀን ሳይሆን እጅግ መንፈሳዊ በአል ነው፣ ነበርም ። ዛሬ ክርስቲያን የሆኑት ጉራጌችኮ ከዚያ በፊት የፈጣሪ አምላኪ የነበሩ ኦሪታዊያን ናቸው፣ ባታቅ ነው እንጂ ።

የሌለን ነገር መስቀል አዳባባይ ማሳየት ፖለቲካ ነው እንጂ ሃይማኖት አይደለም ።
Why don't you stop inventing new history to make your minority tribe and your little friends significant in Ethiopian History?

All the tribes you mentioned above as Christians were pure pagans or Muslim, like the Hadiya Sultanate. They never practiced Meskel or demera.

Christiantiy was only limited to North Ethiopia. Amahra themselves only being converted in the 13th century.

Please stop speaking about things you don't know about! You like to claim everything as yours, including Irreecha which shows your inferiority complex and your need to boost your tribe because you haven't contributed anything significant like DTT said.

Post Reply