Page 1 of 1

PM Abiy: ትላንት እስራኤል ላይ "አልማዝ ባለጭራ" ብለው የስድብ ስም ያወጡልኝ ኤርትራውያን ናቸው

Posted: 02 Sep 2019, 16:41
by Mahlana
ይታያችሁ እንግዲህ በኤርትራውያን የአማርኛ እውቀት ጠቅላይ ሚኒስትሩን አልማዝ ባለጭራ ብለው ስም ሲያወጡ!! :lol: :lol: :lol: :lol:

ኧረ ሰዎቹ እልም ያሉ ጎንደሬዎች ናቸው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር!! :lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...

Re: PM Abiy: ትላንት እስራኤል ላይ "አልማዝ ባለጭራ" ብለው የስድብ ስም ያወጡልኝ ኤርትራውያን ናቸው

Posted: 02 Sep 2019, 18:55
by Degnet
Mahlana wrote:
02 Sep 2019, 16:41
ይታያችሁ እንግዲህ በኤርትራውያን የአማርኛ እውቀት ጠቅላይ ሚኒስትሩን አልማዝ ባለጭራ ብለው ስም ሲያወጡ!! :lol: :lol: :lol: :lol:

ኧረ ሰዎቹ እልም ያሉ ጎንደሬዎች ናቸው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር!! :lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...
God will destroy you as you are destroying our land.

Re: PM Abiy: ትላንት እስራኤል ላይ "አልማዝ ባለጭራ" ብለው የስድብ ስም ያወጡልኝ ኤርትራውያን ናቸው

Posted: 02 Sep 2019, 19:07
by Zreal
This man start to show his true colors. He hates Eritreans!! :lol: :lol: :lol:

Re: PM Abiy: ትላንት እስራኤል ላይ "አልማዝ ባለጭራ" ብለው የስድብ ስም ያወጡልኝ ኤርትራውያን ናቸው

Posted: 02 Sep 2019, 19:15
by tolcha
As much as I am in favor of you to be in that position for now; I don't like the person who lies. Why bother for 10 people and call Eritrea for no evidence! You are lost buddy!

Re: PM Abiy: ትላንት እስራኤል ላይ "አልማዝ ባለጭራ" ብለው የስድብ ስም ያወጡልኝ ኤርትራውያን ናቸው

Posted: 02 Sep 2019, 19:21
by Zreal
ፕ/ር አሥራት "አማራ የለም" ለሚሉት ወገኖች "ሲገድሉን ግን አያጡንም ይሉ ነበር ይባላል!

ዛሬ ጠ/ሚ ዐቢይም ያስታወሱኝ አማራውን እየበደሉ ይክዱ የነበሩትን ነው። አዲስ አበባ ላይ አማራነታቸውን ብቻ እያጣሩ ያስራሉ። "አጣርተን እናስራለን እንጅ አስረን አናጣራም" ብለውን እንዳልነበር።

አዲስ አበባ ላይ አማራነታቸውን ብቻ አጣርተው እንዳላሰሩ እስራኤል ላይ አደባባይ ወጥተው "አማራን አስረሃል፣ አፈናቅለሃል" ብለው የተቃወሟቸውን አማራዎች "ኤርትራዊያን ናቸው" ብለው ሸመጠጡን።

አደባባይ ላይ የተሰራውን የሚሸመጥጡ ሰውዬ ቤተ መንግስት ውስጥ የሚሰራውን፣ አስተዳደራቸው የሚሰራውንማ በምንም ምክንያት እውነት ሊነግሩን አይችሉም። ለዛም ነው የፈለጉትን ሁሉ እያደረጉ "ከነበረው አንድ ነገር ጨምሬ ከሆነ" እያሉ የራሳቸውን፣ የፓርቲያቸውንና የፅንፈኛውን አላማ እንደማያሳኩ አይናቸውን ጨፍነው ሊያሞኙን የጣሩት።

ጠ/ሚ ዐቢይ ሆን! በሌላ ሀገር የተቃወመዎትን አማራ አይደሉም ለማለት ቢጥሩም፣ ኤርትራዊያን ናቸው ብለው ቢዋሹንም ሀገር ውስጥ ግን ለማሰር አማራነት ብቻ ተጣርቶ መሆኑን እያየን ነው!

https://www.facebook.com/Getachew.Shife ... 733246007/

Re: PM Abiy: ትላንት እስራኤል ላይ "አልማዝ ባለጭራ" ብለው የስድብ ስም ያወጡልኝ ኤርትራውያን ናቸው

Posted: 03 Sep 2019, 04:29
by Mahlana
ያረጀ ወረቀትን ሽማግሌ ወረቀት ብለው የሚጠሩ ኤርትራውይን እስቲ ይታያችሁ በምን አማርኛቸው ነው ጠ/ሚኒስትሩን አልማዝ ባለ ጭራ ብለው የሚሰድቡት?? :lol: :lol: :lol: :lol:

kerenite የት ነህ? ና እስቲ ምስክርነትህን ስጥ? :lol: :lol: :lol:

awash, justice seeker, ኑ ቃላችሁን ስጡ!! :lol: :lol:

Re: PM Abiy: ትላንት እስራኤል ላይ "አልማዝ ባለጭራ" ብለው የስድብ ስም ያወጡልኝ ኤርትራውያን ናቸው

Posted: 03 Sep 2019, 05:00
by Abdelaziz
They are cursedArterans like weyzero tarik speaking in typical gonderamMidget accent.