የኦሮሚያ አብዮታዊ ዘብ (Oromia Revolutionary Guard/ORG) የኦፒዲኦ መንግስት በኦሮሚያ በ1912 (Hab. Cal.) ሊኖር አይችልም አለ፡፡
Posted: 02 Sep 2019, 15:37
እንደሚታወቀው የኦሮሚያ አብዮታዊ ዘብ በሥሩ ሌሎች አራት በፀጥታና ወታደራዊ ዘርፍ የሚታገሉ የኦሮሞ ድርጅቶችን ያቀፈ ነው፡፡ ከላይ በርዕሱ የተጠቀሰውን ያስገነዘበው የኦሮሚያ ማዕከላዊ ስለላ (Oromia Central Intelligence/OCR) እንደሆነ ይገመታል::
Link: https://kichuu.com/%e1%8a%a0%e1%88%81%e ... %e1%89%b2/
Link: https://kichuu.com/%e1%8a%a0%e1%88%81%e ... %e1%89%b2/