Page 1 of 1

ብፁዓን አባቶች ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው ነው!!

Posted: 02 Sep 2019, 13:32
by Revelations
የቋሚ ሲኖዶስ አባላት እስካሁን በስብሰባ ላይ የቆዩ ሲሆን በስብሰባቸው ያሳለፉትን ውሳኔዎች ለህዝበ ክርስቲያኑ እንዳያስተላለፉ (ምንም አይነት መግለጫ እንዳይሰጡ) በደህንነት አካላት ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው መሆኑ ታወቀ።

አባቶች በዛሬው ስብሰባቸው ጠንከር ያሉ ውሳኔዎች ያሳልፋሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ውሳኔዎቹን ይፋ ከማድረጋቸው በፊት የደህንነት አካላት ነን በሚሉ ግለሰቦች በእጅ ስልካቸው እየተደወለና በአካልም ጠቅላይ ቤተክህነት ድረስ በመምጣት ውሳኔ ለማስቀየር ማስፈራሪያ እያደረሱባቸው መሆኑ ታውቋል።




Re: ብፁዓን አባቶች ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው ነው!!

Posted: 02 Sep 2019, 14:40
by Revelations

Re: ብፁዓን አባቶች ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው ነው!!

Posted: 02 Sep 2019, 14:56
by Revelations
Please wait, video is loading...

Re: ብፁዓን አባቶች ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው ነው!!

Posted: 02 Sep 2019, 16:08
by Revelations

Re: ብፁዓን አባቶች ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው ነው!!

Posted: 02 Sep 2019, 16:47
by Revelations
Please wait, video is loading...

Re: ብፁዓን አባቶች ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው ነው!!

Posted: 02 Sep 2019, 17:50
by Revelations
Please wait, video is loading...

Re: ብፁዓን አባቶች ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው ነው!!

Posted: 02 Sep 2019, 18:52
by Ethoash
ብፁዓን አባቶች ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው ነው!!
እንደቄስነታቹሁ ነገር አትተናኳሉ።
ስላምን ስበኩ፤ መቻቻልን ስበኩ፤ በመስጠት በመቀበል ማመን፤
ፓሊተከኞች፤አክቲፈኞች ፤ ጎጠኞች ፤ ሆድ አደር ሁሉም ድርሻችውን የሚወስዱ ቢሆንም
ቄሶችም እራሳቻውን መመርመር አለባቸው። ዝም ብሎ በሌሎች ማመካኘት ከአደጋው አያድንም።
እራስን መርምሮ በለውጥ ጉዞ መጓዝ ነው የሚያዋጣው።

ደጅን ይዞ የድሮውን ዘመን መስፍንት ።
የቡቶዎችን ዘመን ለማቆየት የሚደረገው ጥረት በሙሉ ጠብ ይጭራል ይልቁንስ
ስላም የሚወርድበትን መንገድ እንዴ ቄስነታቹሁ ዝቅ ብላቹሁ ተዋርዳቹሁም ቢሆን የስድባቹሁም ቢሆን ስላምን አውርዱ።
ለሳላም ደግሞ የሚከፈል ዋጋ አለ። ኦሮሞዎች በኦሮምኛ መቀደስ ከፈለጙ ማን አማራን ይጎዳል ፍቀዱላቸው።

አማርኛ እኮ የመፅሐፍ ቁዱስ ቋንቋ አይደለም ። አይማኖቱ ኢትዬዽያ ሲገባ እኮ በግህዝ ነው እኮ የተገለበጠው ።
ታድያ እማርኛ ደርሶ ግህዝን ተካ ። ታድያ ምን አለበት ኦሮምኛም በፊናው ኦሮሞች ቢማሩበት በፅድቁበት ።

በዚህ አለ በዚያም የምትችሉት መሐበል ነው የመጣባቹሁ። ኦሮሞዎች መቶ አምሳ አምት ጠበቁ ለዚህች ቀን ከዚህ በኋላ ምንም ትግስት ያላቸው አይመስልማና መሐበል አትጋፉ።