የብአዴን አዲስ አበባ አባላት በአዲስ አበባ ላይ አስራ አንድ ነጥቦችን መግለጫ ሰጠ! ህገወጥነት ይቁም! የታሰሩ ይፈቱ..ባለአደራው: አማራውና ለፍትህ የሚታገሉትን ሁሉ ማንቅዋሸሽ እንዲቆም
Posted: 01 Sep 2019, 16:23
በመግለጫው:
1. እስረኞች እንዲፈቱ:
2. ባለአደራው: አማራውና ለፍትህ የሚታገሉትን ሁሉ ማንቅቋሸሽ እንዲቆም
3. ተቋማዊ አሰራር በግለሰብ ደረጃ መሆኑ እንዲቀር
4. በአማራ ላይ የሚነዛው ትርክት እንዲቆም
5. የመሬት ወረራ እንዲቆም
6. የአዲስ አበባ ባለቤትነት ላይ የሚደረጉ ተግባራት እንዲቆሙ
7. የአዲስ አበባ ሚዲያ ለከተማዋ እድገት ከመስራት ይልቅ የግለሰብን ሰብእና ከማስተጋባት እንዲቆጠብ
8. በአዲስ አበባ አስተዳደር ውስጥ ባሉ አገልግሎት ሰጪ መስርያ ቤቶች ውስጥ የስራ ምደባ አላግባብ መሰራቱ እንዲቆም
9. ....