የኤርትራ ድንበር በመከፈቱ በሺ የሚቆጠሩ ኤርትራውያን ወደ ኢትዮጵያ እየጎረፉ ነው!
Posted: 01 Sep 2019, 07:54
ተዘግተው የነበሩ ድንበሮች መከፈታቸውን ተከትሎ በሺ የሚቆጠሩ ኤርትራውያን እየጎረፉ ነው::ከትግራይ ነዳጅ;ዳቦ;እንጀራና የሸቀጥ አይነቶች ስያጓጉዙ ነበር::
በዛላምበሳ በኩል የገቡት ኤርትራውያን በሺ እንደሚቆጠር ይነገራል::
https://bbc.in/2zE0vrM
ቢቢሲ እንደዘገበው: