Page 1 of 1
"ግብፅ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ የሬዲዮ እና ሁለት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ከፍታለች...። "
Posted: 31 Aug 2019, 20:08
by Revelations
Re: "ግብፅ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ የሬዲዮ እና ሁለት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ከፍታለች...። "
Posted: 31 Aug 2019, 20:37
by Revelations
Re: "ግብፅ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ የሬዲዮ እና ሁለት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ከፍታለች...። "
Posted: 31 Aug 2019, 20:55
by Revelations
እውነት እና ንጋት ! ሚሚ እና ጃዋር
በቅርቡ ጃዋር መሐመድ የሚሚ ስብሃቱን ዛሚ ኤፍ ኤም ገዝቶ ስያሜውን አዋሽ እንዳለው ዘግበን ነበር የብሮድካስት አዋጁ ሬዲዮ ጣቢያ መብትን የሚከለክል ነው። የጣቢያው ሽያጭ ካለቀእና ዘገባዎች መውጣት ከጀመሩ በሁዋላ ህጉ ባይለወጥም ስምምነቱ ሽርክና ተብሎ እየተነገረን ነው። ተከታዩን የአዲስ ማለዳ ዘገባ ያንብቡት ሼር ያድርጉ አስተያየትዎን ይስጡበት
በአክቲቪስት #ጃዋር_መሃመድ የሚመራው የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ/OMN/ ከቀድሞው ዛሚ ኤፍ ኤም 90.7 ሬድዮ ጣቢያ እና ከአሁኑ የአዋሽ ኤፍ ኤም ለጊዜው የአየር ሰዓት በመግዛት እንዲሁም በአጭር ግዜ ውስጥ ደግሞ ድርሻ በመግዛት ለመስራት ስምምነት ላይ ደርሰዋል።
ከሬድዮ ጣቢያው ስያሜ ለውጥ ባሻገር የአስተዳደር ለውጥም እንደተደረገ እና በመጪው መስከረም ወር ኦ ኤም ኤን/OMN/ በገዛው የአየር ሰዓት ስርጭት እንደሚጀምርም ለማወቅ ተችሏል።
በአብዛኛው የአማርኛ ቋንቋ ስርጭት ይኖራቸዋል ያለው አዲስ ማለዳ ጋዜጣ ምናልባትም ለአንድ ሠኣት የአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ፕሮግራሞች ሊኖሩ እንደሚችሉ ተጠቁሟል።
OMN ከአንድ አመት በፊት የሬድዮ ጣቢያ ለመክፈት ለብሮድካስት ባለስልጣን ጥያቄ ያቀረበ ቢሆንም እስካሁን መልስ ባለማግኘቱ ከዛሚ FM ጋር ለመስራት እንዲወስን እንዳደረገው አዲስ ማለዳ ጨምሮ ገልጿል። ታቅዶ ለነበረው የሬድዮ ጣቢያም ሙሉ እቃ ከውጪ አገር ገብቶ እንደነበርም ለማወቅ ተችሏል።
እነዚህ እቃዎች በመጠቀም በአዳማ ከተማ አዲስ ሬድዮ ጣቢያ በማቋቋም ስርጭቱን በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ለማድረግ መታሰቡን አዲስ ማለዳ በዛሬው ዕትሙ አስነብቦናል።
Re: "ግብፅ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ የሬዲዮ እና ሁለት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ከፍታለች...። "
Posted: 01 Sep 2019, 00:00
by Revelations
Re: "ግብፅ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ የሬዲዮ እና ሁለት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ከፍታለች...። "
Posted: 01 Sep 2019, 00:01
by Tog Wajale
Re: "ግብፅ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ የሬዲዮ እና ሁለት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ከፍታለች...። "
Posted: 01 Sep 2019, 00:41
by Revelations
Re: "ግብፅ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ የሬዲዮ እና ሁለት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ከፍታለች...። "
Posted: 01 Sep 2019, 02:08
by Revelations
Re: "ግብፅ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ የሬዲዮ እና ሁለት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ከፍታለች...። "
Posted: 01 Sep 2019, 16:21
by Revelations