በምዕ/ኦሮሚያ በኮ/ሌ አበይ ጦር መካከል በተፈጠረው ልዩነት የተነሣ አማራ የሆኑ የጦር አባላቱ 3 ኦሮሞ መቶ አለቃ የሆኑ መኮንኖችን በ28 ነሐሴ 2019 ገድለዋል ተብሏል፡፡
Posted: 31 Aug 2019, 17:44
በኮ/ሌ አብይ ጦር መካከል በብሔር ላይ የተመሰረተው ልዩነት ጣራ የነካ ይመስላል፡፡ ይህ የሚጠበቅ ቢኖንም በዚህ ፈጥነቱ ስለመምጣቱ ግን ግምቶች ጥቂት ነበሩ፡፡
አኔ ከማስታሰው ልንገራችሁ፡፡ በዚህ ፎረም በሚደረገው የሀሳብ ልውውጥ አክሱማዊ የሚበላው ተሳታፊ ሀሳቤን ጠይቆኝ ለመገመት ችዬ ነበር፡፡ ከወደኃላ የግለሰቡን ፖስት መዳሰስ ይቻላል፡፡
Link: https://kichuu.com/quba-qabduu-laata-wa ... i-lammaan/
አኔ ከማስታሰው ልንገራችሁ፡፡ በዚህ ፎረም በሚደረገው የሀሳብ ልውውጥ አክሱማዊ የሚበላው ተሳታፊ ሀሳቤን ጠይቆኝ ለመገመት ችዬ ነበር፡፡ ከወደኃላ የግለሰቡን ፖስት መዳሰስ ይቻላል፡፡
Link: https://kichuu.com/quba-qabduu-laata-wa ... i-lammaan/