በኮ/ሌ አብይ ጦር መካከል በብሔር ላይ የተመሰረተው ልዩነት ጣራ የነካ ይመስላል፡፡ ይህ የሚጠበቅ ቢኖንም በዚህ ፈጥነቱ ስለመምጣቱ ግን ግምቶች ጥቂት ነበሩ፡፡
አኔ ከማስታሰው ልንገራችሁ፡፡ በዚህ ፎረም በሚደረገው የሀሳብ ልውውጥ አክሱማዊ የሚበላው ተሳታፊ ሀሳቤን ጠይቆኝ ለመገመት ችዬ ነበር፡፡ ከወደኃላ የግለሰቡን ፖስት መዳሰስ ይቻላል፡፡
Link: https://kichuu.com/quba-qabduu-laata-wa ... i-lammaan/