Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39816
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጄኔቲክስ አይዋሽም፤ ይህን የጉራጌይቱ የምኒልክ እናት የልጅ ልጅን ስሙት፤ በድምጹ ባክሰንቱ፣ በመልኩ ቁርጥ ጉራጌ !!!

Post by Horus » 31 Aug 2019, 03:11

ስሙት አንድ ቦታ ምን እንደሚል። ይህን ይላል ። ምኒሊክ ያማራ የኦሮሞ ሌላም ደም አላቸው፣ አሁን ላወጣው አልፈልግም ይላል ። እሱ ሚለው ግን እኛ የምናውቀው ጉዳይ ነው።