Page 1 of 1

በገዳ ወረራና በ15ኛ ዘመን ኢትዮጵያ ላይ መደረግ የነበረበት ግዙፍ ምርምር እነሆ ተጀመረ

Posted: 30 Aug 2019, 21:57
by Horus
አሁን እንግዲህ ለምርመራ እሚረዱ ማንኛውን ግብአቶችን ተቋደሱ !

Ethiopian Itineraries circa 1400-1524: Including those Collected by …..

https://books.google.com/books?hl=en&lr ... ia&f=false

Re: በገዳ ወረራና በ15ኛ ዘመን ኢትዮጵያ ላይ መደረግ የነበረበት ግዙፍ ምርምር እነሆ ተጀመረ

Posted: 30 Aug 2019, 22:18
by Horus

Re: በገዳ ወረራና በ15ኛ ዘመን ኢትዮጵያ ላይ መደረግ የነበረበት ግዙፍ ምርምር እነሆ ተጀመረ

Posted: 30 Aug 2019, 22:24
by ethiopian
Oromos will lead our great nation Ethiopia forward ..... while ER " warriors " are busy licking their wounds ....

Re: በገዳ ወረራና በ15ኛ ዘመን ኢትዮጵያ ላይ መደረግ የነበረበት ግዙፍ ምርምር እነሆ ተጀመረ

Posted: 30 Aug 2019, 22:51
by Horus
እኔ ሆረስ እባላለሁ ። የዚህ ፎረም ጻፊና አንባቢ ሁሉ እንደ ሚመሰክሩት ገዳ የወረራ ባህል ነው ስል ነበር ።

በሸዋ ያሉ ኦሮሞች ግንድ ወይ ጋፋት፣ ወይ ገላንና ያዬ (የጉራጌ አባቶች)፣ ወይ አማራ ወዘተ ናቸው ስል ነበር ።

አሁን ገላንና ያዬ ኢፋኖ የኦሮሞ መስቀል ነው ያሉት ነሃሴ 15 መላ ጉራጌ ምጅር፣ ምጅራ ወይም ደመራ የሚተከልበት ቀን ሲሆን ከጉራጌ የተለዩት የዛሬ ኦሮምች ሳይገባችው የመስቀል ቀን አርገውታል። በነሃሴ 15 ለምጅር (ለደመራ) ጎረምሳ የፈለው ቀጥ ያለ ዛፍ የማንም ንብረት ገብቶ ቢቆርጥ የማይከለከልበት ቀን ነው። ይህ ቀን ምጅራ ምጅር መትከያ ቀን እንጂ መስቀል አይደለም።

እንዲያውም የኦሮኦሞ መስቀል ከጉራጌ የወሰዱት ኢሬቻ ነው ፤ ራሱ ቃሉ ምርቃት ማለት ሲሆን መስቀል በመላ ደቡብ የምርቃትና የእርቅ አዲስ አመት በአል ነው። ኢሬቻም አዲሱ ኢፋኖም የትም ሌላው ኦሮሞ የማያውቀው የሸዋ ኦሮሞ ባህል ነው ለምን ቢሉ ከሸዋ የወዱት ባህል ስለሆነ ። የሸዋ ኦሮሞ ግንድ ደሞ እንዳልኩት የጠፉት ጋፋቶች፣ ግማሽ ጠፍተው በትግል ዛሬ ያሉት ጉራጌዎች ና የተዋጡ የሸዋ አማሮች ናቸው።

ባንድ ቃል እኔ ስለው የነበረው ሁሉ እየሆነ ነው። የገዳ ባህል የወረራና መስፋፊያ ባልህ እንጂ ከዴሞክራሲ የሚያገናኘው ጉዳይ የለም፣ ይህም በቅርቡ በሰፊው ጥናት ይወጣዋል ። የዘርኞች እና ተገንጥዮች ተረት ተረት አሁን ዝም ተብሎ የሚነፋ አይደልም ። የኢትዮጵያ ምሁራን ተነስተዋልና።

ዛዲያስ የቆሰለው ማነው !

Re: በገዳ ወረራና በ15ኛ ዘመን ኢትዮጵያ ላይ መደረግ የነበረበት ግዙፍ ምርምር እነሆ ተጀመረ

Posted: 30 Aug 2019, 22:56
by Horus

Re: በገዳ ወረራና በ15ኛ ዘመን ኢትዮጵያ ላይ መደረግ የነበረበት ግዙፍ ምርምር እነሆ ተጀመረ

Posted: 30 Aug 2019, 23:08
by Horus
የኦነጋዊያን ተረት ትርክት የታወጀበት ወረቀት የዛሬ 25 አመት

https://www.cambridge.org/core/journals ... 7C3F1A293A

Re: በገዳ ወረራና በ15ኛ ዘመን ኢትዮጵያ ላይ መደረግ የነበረበት ግዙፍ ምርምር እነሆ ተጀመረ

Posted: 31 Aug 2019, 00:29
by Horus
አይ ያቤልሎ

አንተ የታየህ ኦሮሞ ኦሮም መባሉ የማንነት ጥማትክን ያረካልህ መስሎህ ነው። ልብ በል አንተ ስለ ገዳ ስትኮራ የሸዋ ኦሮሞ ስለ መስቀል እያውራ ነው። አስታወስክ የሸዋ ኦሮሞ ኦሮሞፋ ተናጋሪ ጉራጌ፣ ጋፋት፣ አማራ ነው ያልኩህ !! አሁን ደሞ የኦሮሞ ኦርቶዶክስ ተነስተዋል ። ገና ሌላ ሌላ ይነሳል ። 200 በወረራ የተዋጡ ጎሳዎች ከንቅልፋቸው እየነቁ ነው ። የመስቀል ምጅር የሚያነደው ተገዶ ኦሮሞ የሆነው ጉራጌ ወዴት እየሄደ እንደ ሆነ እያየን ነው።

የኦሮሞ የሚባል ካልቸር የለም ። የኦሮሞ የሚባል ሃይማኖት የለም ። አንድ ካልቸር የሌው ህዝብ ደሞ በተውሶ ቋንቋ ስለተግባባ አንድ ጎሳ ነኝ ማለት የሚያመጣው የዛሬን ኦሮሞ ማንነት ቀውስ ነው

Re: በገዳ ወረራና በ15ኛ ዘመን ኢትዮጵያ ላይ መደረግ የነበረበት ግዙፍ ምርምር እነሆ ተጀመረ

Posted: 31 Aug 2019, 00:47
by Horus
ይህን ስሙ ታዬ ቦጋለ ገና 1000 ገጽ አዲስ መጽሃፍ አለው ። እነ ጃዋር ገና

ይህ ነው የታሪክ ሊቅ ማለት
ማንበብ ያለባችሁ

ስርጉው ሃብተ ስላሤ
ታደሰ ታምራት
ባህሩ ዘውዴ
ታዬ ቦጋለ!!
በትክክል



Re: በገዳ ወረራና በ15ኛ ዘመን ኢትዮጵያ ላይ መደረግ የነበረበት ግዙፍ ምርምር እነሆ ተጀመረ

Posted: 31 Aug 2019, 12:07
by Ethoash
Horus wrote:
30 Aug 2019, 22:56
የገዳ ስርዓት መጥፋት ያለበት ስርዓት ነው

now story time

መለስ ሲተርት


አይጦች ተስበስቡና ድመት የስብሀዊ መድሎ አርጎብናልና ። ከደመት ለመከላከል እንድንችል ቃጭል የደመቱ አንገት ላይ እናጠልጥልና ድመቱ ሲመጣ እንስመዋለን ትባብለው ስብስባቸውን ሊበትኑ ሲሉ እንዲት ትንሽ አይጥ እጆን አውጥታ ጥያቄ አለኝ አለች ። ማነው የደመቷ አንገት ላይ ይህን ቃጭል የሚያንተለጥለው ውይም የሚያጠልቀው ብላ እርፍ።

አሁንም ምድረ ግፋታም ተነስቶ የገዳ ስርዓት መገርሰስ አለብት ይለናል ። ማን እንደሚገረሰስው ሳይነግርን። ልብ እኮ ይጠያቃል የስው ስርዓት ለማፍረስ ። ኦሮሞዎቹ በሶ የጨበጡ መስሎሀል አንተ ስርዓታቸውን ስታፈርስ ዝም ብለው የሚያዩህ።

ከዚህ ቀደም አንዷ ተንስታ ዶክተር አብይን አሎሌን አፍረስልን አለችው። መለስ ቢሆን ማን ከለከለሽ ይጂና አፍርሽው ብሎት እቁጮን ይነግራት ነበር። እስቲ ማን ልብ ያለው ነው አሎሌን የሚነካው ። ልብ እኮ ያስፈልጋል ። ለዚህ ነው ቴዲ እፍሮ ጉራ ብቻ ያለው