Page 1 of 1

@ESAT: የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ በማይመለከታት ጉዳይ መግለጫ ሠጠች። የአማራ ንብረት ሆና እያለች ያለወትሮዋ የትግሬን ቄስ ለመግለጫ መጠቀሟ ያስቃል።

Posted: 30 Aug 2019, 16:01
by AbebeB
ይቋቋማል የተባለው የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርሲትያን ሲሆን መግለጫ ይዘው ብቅ ያሉት የትግሬ ቄስ የሚያወሩት ስለ ኤትዮዽያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርሲትያን ነው። ሁለቱ የማይገናኙ ክስተቶች ናቸው።

ደግሞስ የትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርሲትያን ሲመሰረት መግለጫ ለአማራዋ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርሲትያን ማን ሊያነብ ነው?

Link:

Re: @ESAT: የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ በማይመለከታት ጉዳይ መግለጫ ሠጠች። የአማራ ንብረት ሆና እያለች ያለወትሮዋ የትግሬን ቄስ ለመግለጫ መጠቀሟ ያስቃል።

Posted: 30 Aug 2019, 16:33
by AbebeB
the stone head of Menelik residue should listen this fair explanation:
Please wait, video is loading...

Re: @ESAT: የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ በማይመለከታት ጉዳይ መግለጫ ሠጠች። የአማራ ንብረት ሆና እያለች ያለወትሮዋ የትግሬን ቄስ ለመግለጫ መጠቀሟ ያስቃል።

Posted: 01 Sep 2019, 22:06
by AbebeB
Like I was curious, the so called press release by Tigre priest on behalf of Amhara Orthodox was found to be fraudulent. It was stated that the so called press release was from particular group of Sunday school fanatic individuals.

Be patient and listen this very thoughtful press release if you wanna learn about the concern raised by Amharic journalists and the response given.

Link: