Page 1 of 1

ሕወሃት እና ለውጡ

Posted: 30 Aug 2019, 14:21
by simbe11
ሕወሃት ማእካላዊ ስልጣን ለመቆጣጠር ደፋ ቀና እያለች መሆኑ እየተሰማ ነው። ለውጡ በዚህ አይነት የቁልቁለት ጉዞውን ከቀውጠለና የአፍራሽ ሃይሎችን ድንፋታ ጋብ ማድረግ የሚችል መንግስት ካልተፈጠረ ፤ ምን አማራጭ አለ?

Re: ሕወሃት እና ለውጡ

Posted: 30 Aug 2019, 14:51
by Za-Ilmaknun
simbe11 wrote:
30 Aug 2019, 14:21
ሕወሃት ማእካላዊ ስልጣን ለመቆጣጠር ደፋ ቀና እያለች መሆኑ እየተሰማ ነው። ለውጡ በዚህ አይነት የቁልቁለት ጉዞውን ከቀውጠለና የአፍራሽ ሃይሎችን ድንፋታ ጋብ ማድረግ የሚችል መንግስት ካልተፈጠረ ፤ ምን አማራጭ አለ?
Unless OLF stops sabotaging itself and starting to be the responsible governing party, it is widely opening the opportunity for a forced TPLF come back. You can't be governing a country while you are constantly working for its demise. It should be one or the other.

Re: ሕወሃት እና ለውጡ

Posted: 30 Aug 2019, 15:08
by simbe11
The incompetency or being part of the destructive forces of the P.M. Abiy regime is the major reason TPLF might spring back to power. I still believe the PM has chance to steer the revolution back to the right path. otherwise, if TPLF gets back to the driver's seat, we all are gonna cry for long time to come.