Page 1 of 1
Re: ለሳቅ ያህል: የአረና ፓርቲ ንብረት የሆኑ 16 ፍየሎች መታሰራቸው ሲነገር: ከእነዚህ የታሰሩ ፍየሎች ሶስቱ አምልጠው ወደ ቤታቸው ተመለሱ!!
Posted: 31 Aug 2019, 09:14
by Abaymado
Ethiopian politician’s goats ‘taken hostage’
The goats of an opposition politician in northern Ethiopia have been taken hostage as part of a ploy by local officials to get him to leave politics, the head of the Arena Tigray party has told the BBC. The post Ethiopian politician s goats taken hostage appeared first on Nehanda Radio.
http://zimbabwe.shafaqna.com/EN/AL/568347
Re: ለሳቅ ያህል: የአረና ፓርቲ ንብረት የሆኑ 16 ፍየሎች መታሰራቸው ሲነገር: ከእነዚህ የታሰሩ ፍየሎች ሶስቱ አምልጠው ወደ ቤታቸው ተመለሱ!!
Posted: 31 Aug 2019, 15:24
by Abaymado
ፍየሎቹ የታሰሩት ምናልባት ለአዲስ ዓመት ጥብስ ሊሆኑ ነው:: ምክንያቱም ፋኖ ትግራይ የሚደርሰውን በግናኛ ፍየል ስለሚነጥቃቸው ይሆናል!
ከሁሉም የሚገርመው ግን ሶስቱ ፍየሎች ለነፃነት ያደረጉትን ትግል ነው:: ወያኔ እንደተናቀ ያሳያል!
Re: ለሳቅ ያህል: የአረና ፓርቲ ንብረት የሆኑ 16 ፍየሎች መታሰራቸው ሲነገር: ከእነዚህ የታሰሩ ፍየሎች ሶስቱ አምልጠው ወደ ቤታቸው ተመለሱ!!
Posted: 31 Aug 2019, 16:01
by Degnet
Abaymado wrote: ↑31 Aug 2019, 15:24
ፍየሎቹ የታሰሩት ምናልባት ለአዲስ ዓመት ጥብስ ሊሆኑ ነው:: ምክንያቱም ፋኖ ትግራይ የሚደርሰውን በግናኛ ፍየል ስለሚነጥቃቸው ይሆናል!
ከሁሉም የሚገርመው ግን ሶስቱ ፍየሎች ለነፃነት ያደረጉትን ትግል ነው:: ወያኔ እንደተናቀ ያሳያል!
Wejane eko be ante aemero new yalew enji be egna yelem sijemerem Wejane was only Enderta and Raya,they took the name from a pamphelet called Weyen in the 1980s.As an Endertan Wejane sibal tenish sga ende merfe tewega endemtelut yesemagnal.Though my father took my mother and a year old,oldest sister on his shoulder to escape what was going on in Mekelle in 1942,korfedfed aytebel