Page 1 of 1

ልጃችሁ የት ትልካላቹሁ? ቄስ ት/ቤት ውይስ እንግሊዝ ት፨ቤት?

Posted: 29 Aug 2019, 19:37
by Ethoash
if u r Amhara would u send ur child to ቄስ ት/ቤት ውይስ እንግሊዝ ት፨ቤት? እውነቱን እንንጋገር
vs
if u r oromo would u send ur child to ቄስ ት/ቤት ውይስ እንግሊዝ ት፨ቤት? እውነቱን እንንጋገር

this is the war we have to deal...and solve it peacefully...



loooooooooooooook Meles educational system that produce fluent English speaker


እቺ ልጅ ስፍያን ኮፒተር ኮድ በትብብር የፃፈች ናት ። እኔ የገረመኝ እንግሊዘኛዋ ነው። እነዚህ ፵ ዓመት አሜሪካ የተቀመጡት ዶክተር ብርን ጨምሮ የማይናገሩትን እንግሊዘኛ ነው ይምትናገርው።
ታድያ ጥይቄዬ በልጅነታችን ሁላችንም ልጆቻችንን እንግሊዘኛ ብናስተምር ። የቋንቋ ጥላችን ይወገድላ ይመስላችዋል ውይ

Re: ልጃችሁ የት ትልካላቹሁ? ቄስ ት/ቤት ውይስ እንግሊዝ ት፨ቤት?

Posted: 30 Aug 2019, 01:37
by Dawi
የአቡሽ ዘለቀ የአማርኛ አልበም፤ ለምን አወዛገበ? :)




August 29, 2019

Abush Zeleke who is known for his Oromo songs is about to release a new album.

Although he used multiples of languages, including Oromo, in this album, most of the songs are in Amharic and that has angered radical Oromo ethno-nationalists. The issue has become a hot one in social media as it has generated passionate conversation.

Andafta media lastest reportage focused on the issue.


Re: ልጃችሁ የት ትልካላቹሁ? ቄስ ት/ቤት ውይስ እንግሊዝ ት፨ቤት?

Posted: 30 Aug 2019, 03:07
by Ethoash
ውሃ ሁልግዜ ውሃ ልኩን ይፈልጋል፤

.ምንግዜም የተከለከል ነገር ያምርሀል። ሄዋንንና አዳምን ጠይቃቸው አትብሉ ስለተባሉ ነው የበሉት። ብሉ ቢባሉ ነበር እይበሉትም ነበር። አማርኛ በግድ ተናገር ካልከው አይናገርም ዝም ካልከው ግን አማርኛን እንደቋንቋ አይቶ ይጠቀምበታል። ግን ካስገደድከው አማርኛ ቋንቋ መሆኑ ቀርቶ የቅኝ አገዛዝ ቀንበር ሆኖ ይታያል።


this is not about አቡሽ ዘለቀ this is about u sending your kid to ቄስ ት/ቤት ውይስ እንግሊዝ ት፨ቤት? or r u implying that u going to send your child to ቄስ ት/ቤት... what አቡሽ ዘለቀ singing in Amahric got to do with my question ? for sure አቡሽ ዘለቀ will send his own child to English school if he had the money and chance..