Page 1 of 1

Breaking: TPLF has arrested 13 commandos!

Posted: 29 Aug 2019, 18:05
by pushkin
The 13 commandos are goats :lol: :lol: :lol:

Source: Abraha Desta

Re: Breaking: TPLF has arrested 13 commandos!

Posted: 29 Aug 2019, 18:42
by Halafi Mengedi
Are those Atal belongs to Issayas from his home father your boss the ruler of Gemgem Bahri like his fathers???
Ata Issayas Gobez Adi Tembien Teweladi

Ab tokan Bushiteen Feresu Ab Gemgem Bahri Negisu???

Re: Breaking: TPLF has arrested 13 commandos!

Posted: 30 Aug 2019, 00:00
by Kuasmeda
ፍየሎችን የማሰር ፖለቲካ!
===============

ተሐህት/ህወሓት ድሮ ጫካ እያለች ወጣቶችን ለውግያ ትመለምል ነበር። ፍቃደኛ ካልሆኑ እያፈነች ትወስድ ነበር። ወጣቶቹ ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተው ግን እንዳይታፈኑ ከተደበቁ ያሏቸውን ከብቶች በሙሉ ይወሰዳሉ። ወጣቶቹ ከተደበቁበት ከወጡና ለትግል ዝግጁ ከሆኑ ከብቶቹ ሊመለሱላቸው ይችላሉ፤ ካልመጡ ግን ወደ በረኻ ተወስደው ይታረዱ ነበር።

በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ግዜ ወጣቶች በግዳጅ ሲመለመሉ ... ፍቃደኛ ሆነው ካልተያዙ (ከተደበቁ) ወላጆቻቸውና ከብቶቻቸው ወደ ወረዳ ፅሕፈት ቤቶች ተወስደው ይታገታሉ (ይታሰራሉ)። ወጣቶቹ ከተደበቁበት ሲመጡ ይለቀቃሉ (ይፈታሉ)። በዚሁ አሰራር ብዙ ከብቶች ታስረው ለሞት እንደተዳረጉ አስታውሳለሁ።

በ2006 ዓም ንብረትነታቸው በሑመራና አከባቢው የዓረና ተወካይ የሆነ አቶ ናይዝጊ የሆኑ ሁለት ላሞች በጥይት ተመተዋል። ባለፈው ዓመት የህድሮም ሀይለስለሴ አህያ ታስሮ ነበር። ትናንትና ደግሞ የአቶ ዜናዊ አስመላሽ 16 ፍየሎች (3ቱ ዛሬ ተለቀዋል) በህወሓት ካድሬዎች ተወስደው አቶ ንጉሰ ታፈረ በተባለ የትህነግ ምልሻ ቤት ታግተው (ታስረው) ይገኛሉ። አቶ ዜናዊም የዓረና አባልነቱ ካልተወ ፍየሎቹ እንደማይለቀቁለት ተነግሮታል። (በዚሁ ጉዳይ ክስ እንመሠርታለን)

እናም እንስሳትን ማሰር (እንስሳት እንደ መያዣ መጠቀም) የህወሓት የብዙ ግዜ ተግባር ነው!

Abraha Desta

Re: Breaking: TPLF has arrested 13 commandos!

Posted: 30 Aug 2019, 00:12
by Fed_Up
Kuasmeda wrote:
30 Aug 2019, 00:00

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: የታባቴ ሄጄ ልፈንዳ::

Re: Breaking: TPLF has arrested 13 commandos!

Posted: 30 Aug 2019, 00:36
by Halafi Mengedi
Fed_Up wrote:
30 Aug 2019, 00:12

Ende Lemedkew Qith Bifenda yishalahal. There is a reason we call you fuxcked up???

Re: Breaking: TPLF has arrested 13 commandos!

Posted: 30 Aug 2019, 00:50
by Fed_Up
Halafi Mengedi wrote:
30 Aug 2019, 00:36

Halay aregit.. you forgot to quote yourself.oh ya you did.

You don’t even trust yourself eko :P

Re: Breaking: TPLF has arrested 13 commandos!

Posted: 30 Aug 2019, 06:49
by Kuasmeda
በዓረና አባልነቱ ምክንያት 16 ፍየሎቹ በትህነግ ማፍያ ቡድን የተነጠቀው የተምቤን ተወላጁ አቶ ዜናዊ አስመላሽ!