Page 1 of 1

@zeHabesha: ፕ/ር ጌታቸው ሀይሌ ምርጫውን የሚያሸንፍ የበላይ የሆነውና የኦርቶዶክስ አማኝ አማራው ስለሆነ፣ እስላሞች ሀይማኖታቸውን ሌሎችም ባህላቸውን እንዳይጭኑብን እንጠንቀቅ አሉ።

Posted: 29 Aug 2019, 15:26
by AbebeB
ጡረተኛው ፕ/ር ጌታቸው ሀይሌ ምርጫውን የሚያሸንፍ የበላይ የሆነውና የኦርቶዶክስ አማኝ አማራው ስለሆነ፣ እስላሞች ሀይማኖታቸውን ሌሎችም ባህላቸውን እንዳይጭኑብን እንጠንቀቅ አሉ። የመሠናበቻ ንግግራቸው ካልሆነ ለጤና አይመስልም።

Link: