Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47504
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Post
by Halafi Mengedi » 28 Aug 2019, 20:41
Sort by: Date Rating Last Activity
+2
መቱማ · 1 day ago
የዐማራ የኦሮምያን ወረራ እና የጉራጌ/ሥልጤ ተላላኪነት!
ባለፈው አንድ ዓመት ተኩል ብቻ አብን፣እና ግንቦት-7 ፊንፊኔን ከኦሮሞ ሕዝብ ለመንጠቅ በደረሱት ስምምነት መሠረት ዐማራ ወደ ፊንፊኔ እንዲፈልስ ባደረጉት ቅስቀሳ ከ 1500000 – 2000000 ወጣትና ጎልማሶች አጥለቀለቅዋት፡፡የአማራ ክልል ከተማ አስመሰልዋት፡፡የፊንፊኔ የመኖርያ መታወቅያ ሕጉን በመተላለፍ በአስቸኳይ ተሠርቶ ተሰጣቸው- ከዛም በዘበኝነት፣በመንገድ ጥገና፣ በአስፋልት ዳር ንግድ….ወዘተ እያደራጀ የገቢ ምንጭ አግኝተው በሚቀጥለው ምርጫ ለግንቦት-7፣አብን፣ ሊመርጡ ምሽግ ያዙ፡፡ የኦሮምያን መሬት በዐማራ ሲቸበቸብ በክ/ከተሞች ሞግዚት የነበረው ሥልጤና- ማንነቱን በሳንቲም የሚሸጠው የጉራጌ ንግድ ማህበረ ሰብ ፊንፊኔን ከኦሮሞ ባለቤትነት ለማስነጠቅ ለዐማራ ሴራ ዋና አባሪና ተባባሪ ሆኑ፡፡ ወደ አጎራባች የኦሮምያ ከተሞችም ሠፍረው እንዲያስፋፉ በተሰጣቸው መመርያ ስልታዊ ሠፈራና የኦሮምያ አስተዳደር ስም የማጠልሸት ጭሆት ማሰማት ተያያዙት!
Reply
1 reply · active 16 minutes ago
0
Merry · 16 minutes ago
You are absolutely right, what is happening in Finfine is pure organized Amhara invasion. Gonder and Gojam are getting empty these days. Millions are sent to Oromia and Southern regions too. The mayor of Finfine tried to stop illegal Amhara squatting but was portrayed by the occupied Amhara media in Finfine as a Nazi and fascist. The Amhara media disguised as Ethiopian media was filming crying elderly people and their hundreds kids as victims of Oromo brutality. It worked because the mayor seems to stop evicting illegal loccupiers in Finfine.