Page 1 of 1

Re: አብረሃም አለሙ (ዶ/ር): አሸንፎ የመጣው ኦሮሞ ሕዝብ የተሸናፊን ፓሊሲ አይቀበልም፡፡ በኦሮሚያ ለመኖር ስትፈልጉ የኦሮሞን ፓሊሲ ተከተሉ!

Posted: 28 Aug 2019, 11:35
by AbebeB
አብረሃም አለሙ (ዶ/ር): የእናት ጡት ነካሽ የሆንክ የሚንሊክ ርዝራዥ በኦሮሚያ መሆንህን እናውቃለን፡፡ አፋን ኦሮሞ መቻልህ አይገርምም፡፡ ከሌሎች ድንጋዮች የተሻልክ መሆንህን በዚያ አድንቃለሁ፡፡ ከውሀ ድም ይወፍራል፡፡ ከኦሮሚያ ውሀ ጠጥተህ ምግብ ነው የበላሄው፡፡ ኛዱ ኛዱ የምትለዋን ታውቃት የለ?

እውነቱ ግን አሸንፎ የመጣው ኦሮሞ ሕዝብ የተሸናፊን ፓሊሲ አይቀበልም፡፡ በኦሮሚያ ለመኖር ስትፈልጉ የኦሮሞን ፓሊሲ ተከተሉ! ስለዚህ የአማርኛ ነገር በኦሮሚያ ከእንግዲህ ሲያምርህ ይቅር፡፡


Link:

Re: አብረሃም አለሙ (ዶ/ር): አሸንፎ የመጣው ኦሮሞ ሕዝብ የተሸናፊን ፓሊሲ አይቀበልም፡፡ በኦሮሚያ ለመኖር ስትፈልጉ የኦሮሞን ፓሊሲ ተከተሉ!

Posted: 28 Aug 2019, 19:29
by AbebeB
አማርኞች አፋን ኦሮሞን የፌደራል የሥራ ቋንቋ ለማድረግ ሕገ-መንግስቱ መሻሻል አለበት በማለት በግርግር ውስጥ አንድ ዳቦ ጠፋ ለመጫወት ይጥራሉ፡፡ እውነቱ ግን ሕገ-መንግስቱ አማርኛን ደነገገ እንጂ አፋን ኦሮሞን አልተቃወመም፡፡

ስለዚህ እንደ አስቸኳይነቱ መጠን ሕገ-መንግስት ማሻሻል ገለ-መሌ ሳንል አፋን ኦሮሞ የፌዴራል የሥራ ቋንቋ መሆኑን ማወጅ ብቻ ነው፡፡ ያውም ለኢትዮጵያ አፍቃሪዎች ሲባል እንጅ ይህ የኦሮሞን ሕዝብ ብዙም አያስጨንቀውም፡፡ ይልቁንስ ወደ ዋናው ግባችን እንድንጣደፍ ያግዘናል፡፡