Page 1 of 1
ጓል ትግራይ ማህሌት ኢዝ 100% ኢኖሰንት !!!
Posted: 28 Aug 2019, 04:13
by Digital Weyane
ደላላነት ጥፋት አይደለም። ኢት ኢዝ ጃስት ቢዝነዝ፡ ናቲንግ ፐርሰናል። ጓል ትግራይ ማህሌት ኢዝ ኢኖሰንት !!!
Re: ጓል ትግራይ ማህሌት ኢዝ 100% ኢኖሰንት !!!
Posted: 28 Aug 2019, 04:20
by Abdelaziz
Revulsion aka fe'sam fasil aka etc: Chenawi megal meakoru booshtiew Hamashenay, Mahlet is not patented Tigrean name, there are thousands of Mahlets in every tribe in Ethiopia, more so among the gudelaAmharu, Mahlet is also copied and pasted by the inferior Hamachenawis.
Re: ጓል ትግራይ ማህሌት ኢዝ 100% ኢኖሰንት !!!
Posted: 29 Aug 2019, 00:23
by Digital Weyane
ትግራዋይ ብቻ ላቡን እያፈሰሰ የሚገነባት ኢትዮጵያ ሃገሬ አይደለችም።
ማህሌትየ ላቧን እያፈሰሰች ወደ አረብ አገር በህጋዊ መንገድ ከላከቻቸው የ180 ብር በወር ደሞዝተኞች የሆኑ አማራና ኦሮሞ ልጃገረዶች፣ ከእያንዳንዷ ገረድ 80 ብር በማግኘትዋ ኡንዴት ኡንደ ጥፋት ይቆጠርባታል?
ማህሌትየ ለፍታ ባገኘችው ብር አዲስ አበባና መቀሌ ትላልቅ ህንፃዎች ስትገነባ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ትልቅ አስተዋፅኦ አደረግች እንጂ ጥፋተኛ አይደለችም።
ረጋ ሰከን ብለን ነገሮችን ግራ ቀኝ አይተንና መዝነን፡ ስሜታችንን ቆንጠጥ አድርገን በማስተዋል እንራመድ። አንገት የተሰራው አዙሮ ለማየት ነው!
አመሰግናለሁ።
Re: ጓል ትግራይ ማህሌት ኢዝ 100% ኢኖሰንት !!!
Posted: 30 Aug 2019, 02:45
by Digital Weyane
በሺ የሚቆጠሩ ማህሌቶች አፍርተናል። አረቦች ምን አይነት ሴት እንደሚወዱ ብትክክል የሚያውቁ ማህሌቶች፣ የትግራይ ኢኮኖሚ እጅግ በፈጠነ ሁኔታ እንዲያድግ ያለእረፍት ከዱባይ ወደ ኩወይት እየተዘዋወሩ ቆንጆ ቆንጆ ኢትዮጵያውያን ገረዶች በርካሽ ዋጋ ለአረቦች የሚያቀርቡ ማህሌቶች። ውድ ሃገራችን ትግራይ ማህሌትን የመሳሰሉ ብዙ ስመጥር ጀግኖች አፍርታለች።።
Re: ጓል ትግራይ ማህሌት ኢዝ 100% ኢኖሰንት !!!
Posted: 31 Aug 2019, 03:37
by Digital Weyane
ማህሌትዋ ኢዝ ኢኖሰንት አንቲል ፕሩቨን ጊልቲ፣