Page 1 of 1

ሰበር ዜና! መምህር አብርሃ ደስታ ዓምዶም ገብረስላሴ በወያኔ ታገቱ!!

Posted: 26 Aug 2019, 15:29
by Maxi


ሰበር ዜና!

መምህር አብርሃ ደስታ
ዓምዶም ገብረስላሴ

ከምሽቱ 11 :00 ሳአት በ17 ቀበሌ በሚንቀሳቀሱበት ። ወደ ሓድነት ፖሊስ ጣብያ ተወስደው ታስረው ቆዩ አሁን 3:30 ከእስር ተፈተዋል።

የታሰሩበት ምክንያት በጣም የሚያሰቅ ነው።

የዶ/ ደብረፅዮን ገ/ሚኬኤል ቤት ጠይቃቹዋል ተብለው ነው። የታሰሩት"

ምንጭ አክቲቭስት ሚኪ ተስፋዬ የአረና አባል

Re: ሰበር ዜና! መምህር አብርሃ ደስታ ዓምዶም ገብረስላሴ በወያኔ ታገቱ!!

Posted: 26 Aug 2019, 15:43
by simbe11
በትግራይ ገና ሰው ሲያስነጥሰው ይማርህ ማለት ሁሉ ያስከስሳል።
ነጻ ትግራይ ከምዚ እያ።