Page 1 of 1
የጉራጌ ፈጠራ ችሎታ፡ የጎመን ክትፎ እና ጥብስ ቡላ ወይም ጥብስ ቆጮ በቅቤ ወይም በማር !!
Posted: 26 Aug 2019, 00:40
by Horus
ቤተንዳ ጉራጌ ይደጋገማል ። ጉራ ጌ ማለት ጉራ ቤት ማለት ነው። ስለዚህ ቤተንዳ ጉራ ነው ትክክል !!!
የቤተ ጉራጌ ማለትም ቤተ ጉራ መልቲ ሚዲያ ቆመ ሲባል ሰማን ! ኤቦ ነው። ግን ከOMN በጣም ራቅ በሉ !
ገዳ በጉራጌ ምደር ዝር እንዳይል አስታውቁ !!
[MP3][/MP3]
Re: ቤተንዳ ጉራ (ቤተ ጉራ)፡ ጉራጌ የጎመን ክትፎ !!
Posted: 26 Aug 2019, 00:49
by Horus
ያዶት በሰባት ቤት ብራብራት ያለችው እኔ በክስታኔ እርግፎን ሲባል ከማውቀው ልዩ ምግብ ጋር አንድ ነው !! ጉራጌ ቤተንዳ ጉራጌ ተዝቆ የማያልቅ ባህል ባለቤት የኢትዮጵያ ስልጣኔ ምንጭ !!!
Re: የጉራጌ ፈጠራ ችሎታ፡ የጎመን ክትፎ እና ጥብስ ቡላ ወይም ፍራይድ ቡላ ቁርስ !!
Posted: 26 Aug 2019, 01:19
by Horus
ጉራጌን ወደ አርት የሚስበው ምን ይሆን?
Re: የጉራጌ ፈጠራ ችሎታ፡ የጎመን ክትፎ እና ጥብስ ቡላ ወይም ፍራይድ ቡላ ቁርስ !!
Posted: 26 Aug 2019, 01:23
by Horus
Re: የጉራጌ ፈጠራ ችሎታ፡ የጎመን ክትፎ እና ጥብስ ቡላ ወይም ጥብስ ቆጮ በቅቤ !!
Posted: 26 Aug 2019, 01:35
by Horus
Re: የጉራጌ ፈጠራ ችሎታ፡ የጎመን ክትፎ እና ጥብስ ቡላ ወይም ጥብስ ቆጮ በቅቤ !!
Posted: 26 Aug 2019, 08:54
by Selam/
Expect a deficient moron to accuse you of “stealing” the gurage moves from others.
Horus wrote: ↑26 Aug 2019, 01:35
አዲሱ ሙሃመድ አህመድ 1
Re: የጉራጌ ፈጠራ ችሎታ፡ የጎመን ክትፎ እና ጥብስ ቡላ ወይም ጥብስ ቆጮ በቅቤ !!
Posted: 26 Aug 2019, 10:06
by Dawi
Selam/ wrote: ↑26 Aug 2019, 08:54
Expect a deficient moron to accuse you of “stealing” the gurage moves from others.
Selam,
How old is the singer?
What I accuse is that kid in the video trying to hook up with a cougar.
He looks 16.
Horus wrote: ↑26 Aug 2019, 01:35
አዲሱ ሙሃመድ አህመድ 1
Re: የጉራጌ ፈጠራ ችሎታ፡ የጎመን ክትፎ እና ጥብስ ቡላ ወይም ጥብስ ቆጮ በቅቤ !!
Posted: 26 Aug 2019, 19:24
by Selam/
qqqqq....Are you the one?
Dawi wrote: ↑26 Aug 2019, 10:06