Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 9820
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የትግራይ ሰቆቃ፣ ሮቤል ኪሮስ የትናንት ዋናተኛ የዛሬ ስደተኛ፣ ወያኔ እጁን ሰጠ በለኛ። ዋይ ዋይ ዋይ!!

Post by Digital Weyane » 24 Aug 2019, 21:35

ባሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ቀጫጫው የኦሮሞ አትሌት ፈይሳ ሊሌሳ እንደልቡ የሚሮጥባትና የሚፈነጭባት፡ ነገር ግን በዓለም አደባባይ ሰንደቅ ዓላማዋ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብና ስሟ እንዲጠራ ያደረገው ጀግና ሮቤል ኪሮስ የማይከበርባትና እያለቀሰ ሀገሩን ለቆ የሚሰደድባት አገር ነች፣ በተጋሩ አትሌት ፍልሰት ኢትዮጵያ ቀዳሚ አገር ሆናለች። የዚህ ሁሉ መንስኤና ጠንቅ ኢሳያስ አፈወርቂና ሰባት ሚልዮን ደጋፊዎቹ ናቸው።


Digital Weyane
Member+
Posts: 9820
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የትግራይ ሰቆቃ፣ ሮቤል ኪሮስ የትናንት ዋናተኛ የዛሬ ስደተኛ፣ ወያኔ እጁን ሰጠ በለኛ። ዋይ ዋይ ዋይ!!

Post by Digital Weyane » 24 Aug 2019, 22:02

ተጋሩ፣ ይበቃናል ከማድረግ ስደት እንደፈሊጥ
ከመኮብለልና ከሃገር ከመፈርጠጥ
ትግራዋይነትን ክዶ ዜግነት ከመለወጥ

ለታሪክ የሚሆን ለትውልድ የሚቀር
እስኪ ምን ሠራን ብለን እንናገር?
ለትግራያችንና ለሕዝብ ጠቃሚ ቁምነገር

የኛ ዲጂታል ወያነ ትውልድ ምን ሠራን ምንስ እናውራ?
መጪውን ትውልድ ሕዝብ በጣም የሚያኮራ?

ሁላችንም ወደን ተሰደድን ያልኳችሁ መስሏችሁ
እንዳትነሱብኝ ይቃዣል ብላችሁ

አውቃለሁ ብዙ ሰው እንደሄደ ተሰዶ
ትግራይን ጠልቶ ሳይሆን መኮብለልን ወዶ

አውቃለሁ አሜሪካ የመጣነው ውቅያኖስን አልፈን
ከሽመልባ ተነስተን ኤርትራውያን ነን ብለን

ሆነን እንቅር ካላልን እንጂ የታሪክ አተላ
ምን ሠራን ነው ጥያቄዬ ከወጣን በኋላ?

በአሜሪካ ያለኸው ዲጂታል ወያኔ ወንድሜ
በአውሮፓም ያለኸው ዲጂታል ወያኔ ወንድሜ
ምን የተሰራ አለ በኔና ባንተ እድሜ?
ትግራይን አጠፋናት ስንዝናና በባድሜ

በአሜሪካ ያለሽው ወያኔ እህቴ ኤደን አንችስ ምን ሰርትሻል
በአውሮፕ ያለሽው ወያኔ እህቴ አልማዜ አንችስ ምን አስበሻል
የተጋሩ ስደት እንዲቆም ምንስ አድርገሻል?

አዋሽ ወንዛችን ገደል ንዶ ንዶ
ለምለሙንም አፈር ከትግራይ ወስዶ
የመን ይገባል ካገር ተሰዶ
እንደ ተገደደ ሰው እንደተጮቆነ
ስንቅ ይሆነው ይመስል አፈር እየጫነ
እንደ ትግራዋይ ስደተኛ ከሃገር አምልጦ
የመን መግባቱ አይቀርም ቀይ ባህርን አቋርጦ :evil: :evil:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9820
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የትግራይ ሰቆቃ፣ ሮቤል ኪሮስ የትናንት ዋናተኛ የዛሬ ስደተኛ፣ ወያኔ እጁን ሰጠ በለኛ። ዋይ ዋይ ዋይ!!

Post by Digital Weyane » 24 Aug 2019, 22:18

ውድ እናት አገሬ ሪፑብሊክ ትግራይ፡ ከረሳሁሽ፣ ትርሳኝ ቀኜ።
ካልጮህኩልሽ፥ ምላሴ በጕሮሮዬ ይጣበቅ። አዋሽ ወንዜም ይድረቅ።




Post Reply