PM Facilitates a Group Process On Ethiopian’s Psychological Trauma and Its Consequences ትልቁ ያይምሮ በሽታ የጎሳ ዘረኝነት ነው
Posted: 23 Aug 2019, 22:14
ይህ ለ60 አመታት ሳይነሳ የኖረ የኢትዮጵያ ትልቅ ችግር ነው ። የኢትዮዮጵያዊያን ትራማ የጀመረው ከመንግስቱ ነዋይ መፈንቅል ጀምሮ ነው። ከዚያም የሰማይ ስባሪ የሚያክለውን የቀይ ሽብር ትራማ ሳይድን ነው ዛሬ የጎሳ ቀውስ መጥቶ የኢትዮጵያዊያንን ሁሉ የአይምሮ በሽተኛ አደረገ ። ይህ እጅግ ትልቅ ችግር እና እጅግ ለጅም ስራ ነው ።