Page 1 of 1
የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ነገ ሳይል የጉራጌ ምርምር ተቋም (Gurage Research Institute) መመስረት ግድ ይለዋል !!
Posted: 23 Aug 2019, 02:18
by Horus
የጉራጌን ሕዝብ በሁሉም መስክ፤ ስለ ስረግንዱ፣ ታሪኩ፣ ካልቸሩ፣ ቋንቁው፣ ኢኮኖሚው፣ ፖለቲካው፣ እውቀቱ፣ እምነቱ፣ ቴክኖሎጂው፣ ሌላውም ሌላውም የሚመራመር፣ የሚጽፍ ሙሉ የጥናት ድርጅት ባስቸኳይ ማቋቋም ግድ ይለዋል ።
Re: የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ነገ ሳይል የጉራጌ ምርምር ተቋም (Gurage Research Institute) መመስረት ግድ ይለዋል !!
Posted: 23 Aug 2019, 02:23
by Horus
Re: የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ነገ ሳይል የጉራጌ ምርምር ተቋም (Gurage Research Institute) መመስረት ግድ ይለዋል !!
Posted: 23 Aug 2019, 02:55
by Horus
ጉራጌ የአረንጓዴ ኢትዮጵያ ተምሳሌት (ሞዴል) እና የኢትዮጵያ እድገት ፋና ወጊ ካልቸር !!!
Re: የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ነገ ሳይል የጉራጌ ምርምር ተቋም (Gurage Research Institute) መመስረት ግድ ይለዋል !!
Posted: 23 Aug 2019, 03:00
by Ethoash
Horus wrote: ↑23 Aug 2019, 02:18
የጉራጌን ሕዝብ በሁሉም መስክ፤ ስለ ስረግንዱ፣ ታሪኩ፣ ካልቸሩ፣ ቋንቁው፣ ኢኮኖሚው፣ ፖለቲካው፣ እውቀቱ፣ እምነቱ፣ ቴክኖሎጂው፣ ሌላውም ሌላውም የሚመራመር፣ የሚጽፍ ሙሉ የጥናት ድርጅት ባስቸኳይ ማቋቋም ግድ ይለዋል ።
እንዴት ያዛዝናል የታለ ጉራጌ ቋንቋ የት አረጋቹሁ። ምኑን ወልቂጤ ዩንቨርስቲ ተባለ አማራ ዩንቨርስቲ ቢባል አንደኛውን አይቀልም ውይ። አሽውይናዬ ይላሉ ባህል እንደሌላቸው። እኔ እንካን እሱ ደንታ አልስጠኝም የዚህ የሆርር ትእዛዝ ነው በጣም የገረመኝ ታሪክ ተማሩ ይላቸዋል ታሪኩን ሊበሉት ነው ውይ ። ሌላም ተምሮ ስራ የማይገኝበትን ትምህርት ዩኒቨርሲቲያችን መስጠት ማቆም አለበት የምንድነው ሳይኮለጂና ፖለቲካ ሳይንስ መማር ምን ይሉታል አርት ና ሀይማኖት መማር አረ ተው ግዜ አናባክን።
Re: የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ነገ ሳይል የጉራጌ ምርምር ተቋም (Gurage Research Institute) መመስረት ግድ ይለዋል !!
Posted: 23 Aug 2019, 03:11
by Horus
አቶ ዎያኔ እቶአሽ፣
አንተ በ ጉራጌ ፋሲኔሽን ተለከፍክ ትግሬ ነህ ! ያ ደሞ ምንም ክፋት የለውም ካንተ ሜንታል ቀውስ በቀር ። ጉራጌ ካንተ የጎሳ ግማት ጋር የማይጨማለቀው ካንተ በተለየ ስለሚያስብ ነው። ጉራጌ የፍጹም ደስተኛ ኢትዮጵያ ምድር ነው ። ዝም ብለህ የምንሰራውን ተከታተል ። አንተ እዚህ ውስጥ ምንም ነህ። ገና ያንተንም ቋንቋ ከየት እንደመጣ የምናሳይህ ይሆናል፣ አትችኩል !! የጉራጌ ምርምር ኢንስቲቲዩት ለመቆሙ አትጠራጠር !!
Re: የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ነገ ሳይል የጉራጌ ምርምር ተቋም (Gurage Research Institute) መመስረት ግድ ይለዋል !!
Posted: 23 Aug 2019, 03:29
by Horus
Compare the campus above with this video - the 4 year difference !!
Re: የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ነገ ሳይል የጉራጌ ምርምር ተቋም (Gurage Research Institute) መመስረት ግድ ይለዋል !!
Posted: 23 Aug 2019, 03:34
by Horus
ዩኒቨርሢቲ ማለት ነጻ የመማሪያ የማደጊያ ራስ የመፈለጊያ የደስታ የወጣትነት ዘመን እንጂ የመንጋ መደንቆሪያ በረት አይደለም !!! ወልቂጤ ያለም ኮሌጅ ተማሪ እንዴት እንደ ሆነ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ሞዴል !!!
Re: የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ነገ ሳይል የጉራጌ ምርምር ተቋም (Gurage Research Institute) መመስረት ግድ ይለዋል !!
Posted: 23 Aug 2019, 08:18
by Ethoash
Horus wrote: ↑23 Aug 2019, 03:29
Compare the campus above with this video - the 4 year difference !!
ሆርር
this is what i am talking about ....the only thing i will suggest is one start giving Gurage language course anyone who come to study in የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ must pass this language test before even joining the ዩኒቨርስቲ 6 month language class ... the language class is the whole day teaching /// this is very important because if one buda Amhara, oromo, and Golden come to study in የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ he will be Gurage forever if they speak the Language .... but if they dont speak the language even if they stay ten years in Gurage zone that would be as if they never been their if they dont speak the language language is the passport that show they where once in Gurage and become Gurage citizen
now second suggestion i fail in love with kitchen but those kitchen equipment could be easily made in Ethiopia another thing is i did not see how they cook injara ... the have to start making their own kitchen equipment so that they can even sale to community ..by copying the imported one... trust me all the equipment i see is very simple to make if u want i will show u how... go to your own kichen and pick up 3 or 4 electric pot or anything that work in electric and see in the bottom of it there is one wire .. called element
any electric equipment even iron u will find this range element the rest is simple pot u can put this range element on ሽክላ ድስት u will have electric ሽክላ ድስት ... የኤሌትሪክ ማማስያው ሽሮ ለመስራት የተጠቀመሽበትም በጣም ቀላል ነው ። የኤሌትሪክ ሞተር ብቻ ነው የሚፈልገው ። ሞተሩንም ተመልከት በግልፅ ተቀምጦ
ሶስተኛ ነገር ። ከብት አደልቦ መሽጥ ጥሩ ነው ግን የዶሮ እርባታ፣ በጣም ዘመናዊ የሆነ ፣ የአታክልት እርሻ ምግባቸውን በሙሉ እራሳቸው ተማሪዎች ማምረት አለባቸው የተረፈውንም ለሕብረተስቡ መሽጥና የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ምንም ዓይነት ከመንግስት ዱጎማ እንዳይቀበል መስራት ይቻላል ። በዚህም ተማሪዎችን ከስራ ጋር ያስተዋወቃል። ለምሳሌ አንድ ተማሪ በዘመናዊ ዶሮ እርባታ ከስራ ሲወጣ ወድያዊ ተቀጣሪ ይሆናል።።። ድቦም በዘመናዊ መንገድ መጋገሪያ አለ ትግሬ ሐገር የሚስራ ሊስሩላቸው ይችላል።። በተረፈ እቱፍ እቱፍ ብያለሁ እደጉ ተመንደጉ።
እንግዲህ በመጨረሻም ትምህርት ቤቱ የመለስን ልደት በየአመቱ እንዲያከብሩ ውይም አንድ የመለስ ዲፓርትመት ማቋቋም መርሳት የለባቸውም መለስ is a founding father of የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ .. without golden kid we will never had የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ because the Amhara would have said come and lean in AA university... the advantage of having የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ is prove that fed. system working if the region leader are smart they can make their university work if not they fail . under Amhara system the whole የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ would have been run from Addis Ababa hence they would not have a chance the local university president have freedom to improve the university the dollar approval would not come form AA not because they dont have money because they dont want የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ to embarrass them by make their university modern and show they r better leader .. thanks for fed. system today each university blame their own regional university president for failed university not central government
sometime i wish የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ did not show this video because ቡዳ እንዳይበሏሁ። እነዚህ ቡዳዎች በጥባጭ ተማሪዎች ይሉኩባቹሀል ታድያ ዘዴው ምን መስላቹሁ security camera every where so bs.. thanks hororor when u post this kind of video pls call otherwise singing dancing ቀቅለህ ብላው
Re: የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ነገ ሳይል የጉራጌ ምርምር ተቋም (Gurage Research Institute) መመስረት ግድ ይለዋል !!
Posted: 23 Aug 2019, 12:13
by Horus
አይ ኢቶአሽ፣
በጣም ታሳዝናለህ ። ለምስ ስለ ሌላ ነገር አታወራም ። ጉራጌን ስለ ሳይንስ፣ አርት፣ ሂዩማኒቲስ እና ቴክኖሎጂ ለመንገር ቀርቶ አንተ ምን ፋይዳ እንዳለህ ራስክን ጠይቅ ! መለስ የተረሳ የጉራጌ ጠላት የነበረ አሁን የግርጌ ማስታወሻ ነው ። ጉራጌን ከመርካቶ ያስወጣ መለስና ዎያኔ ትግሬ ነው። ለዚያ ደሞ መልሱን አሳይተናል ። ሞተሃል !!!
Re: የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ነገ ሳይል የጉራጌ ምርምር ተቋም (Gurage Research Institute) መመስረት ግድ ይለዋል !!
Posted: 23 Aug 2019, 12:36
by Ethoash
Horus wrote: ↑23 Aug 2019, 12:13
አይ ኢቶአሽ፣
በጣም ታሳዝናለህ ። ለምስ ስለ ሌላ ነገር አታወራም ። ጉራጌን ስለ ሳይንስ፣ አርት፣ ሂዩማኒቲስ እና ቴክኖሎጂ ለመንገር ቀርቶ አንተ ምን ፋይዳ እንዳለህ ራስክን ጠይቅ ! መለስ የተረሳ የጉራጌ ጠላት የነበረ አሁን የግርጌ ማስታወሻ ነው ። ጉራጌን ከመርካቶ ያስወጣ መለስና ዎያኔ ትግሬ ነው። ለዚያ ደሞ መልሱን አሳይተናል ። ሞተሃል !!!
መርካቶ belong to Yemeni people, ጉራጌ were Yemeni እሽክር፣ መንጌ በግፍ አረቦችን ሲያባርር ጉራጌዎቹ የማይገባቸውን የአረቦቹን ንብረት ወረሱ። ታድያ ጦሱ ለራሳቸው ደረሳቸው። አማራ እንደሆን ጉቦውን ከስጠሀቸው ምንም መስራት አይፈልጉም ለዚህ ነበር ጉራጌ መርካቶ ውስጥ ሲጨፍር የነበረው ውጋ በማናር እና በማጭበርበር። በተዓምርም ልጅ ገበያ አትልክም ጉራጌዎች ያታሉሉታል ለዚህም ነው ዋጋን በድርድር የሚያረጉት ። ብልጣብጥ ሲሄድ በዋጋው ሞኝ ሲሄድ ያለዋጋው ለመሽጥና ታክስ ላለመክፈል።
ታድያ ትግሬዎች መጡና ቀጥ ለጥ አረጉት ይህንን [deleted] ጉራጌ። መርካቶ እንዴት እንደሚሽት ተመልከት አታክልት ተራ እንዴት እንደሜሽት ተመልከት አሜሪካ ቢሆን በአንድ ቀን ነበር በጠቅላላ የጉራጌን ሱቅ የሚዘጉት ነበር። ትቀልዳለህ እንዴ። ወርቃማዎቹ ሞል አስተማሩህ ሱፕር ማርኬት አስተማሩህ ካሽ ማሽን አስተማሩህ ግብርን በስነስራት ፤አስተማሩህ ዋጋን መለጠፍ አስተማሩህ ምን ከወርቃማዎቹ ትፈልጋለህ። ግዜና የፖለቲካ ካፒታል እንደ መደመር ቢኖራቸው ኖሩ መርካቶን ከለባብተው ዱባይ ያረጒት ነበር። አሁን አፍ አለኝ በለህ ከ ወርቃማውቹ ጋራ መናገር ንግድ ሲያቅት ህ ከመርካቶ ብትወጣ በትግሬዎች አታማካኝ ። እንደ ድሮ አላግጬ አተርፋለሁ አይስራም መጀመሪያ መርካቶን አፅዳ
ይህንን ካልኩህ በኋላ እንደገና የስጠሁትን ጥራት ያለውን ምከር መቶ ጌዜ አንብብ ስለውልቃይት ዩኒቨርስቲ መጥፎ መጥፎውን ለቅመህ አታካራ ከምትገጥመኝ። እኔው ነኝ ጥፋተኛ ። ላንተ መምከሬ ምስጋና ቢስ። ወድህም ጠላህም መለስ የወልቃይት ዩኒቨርስቲ የመስራች አባት ነው።
use this kind of mixer to cook GOLDEN CURRY LENTIL ..ክክ ወጥ ለማማሳል ይስባብርብናል ላሉት ነው።
Re: የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ነገ ሳይል የጉራጌ ምርምር ተቋም (Gurage Research Institute) መመስረት ግድ ይለዋል !!
Posted: 23 Aug 2019, 13:16
by Ethoash
this all machine are make in Ethiopia Golden state. all university should buy one ... u will not believe your eyes how modern those equipment are ....this is my last advice for የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ or anything to do with Gurage...
Re: የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ነገ ሳይል የጉራጌ ምርምር ተቋም (Gurage Research Institute) መመስረት ግድ ይለዋል !!
Posted: 23 Aug 2019, 15:30
by Ethoash
i always there for የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ when it was burned down in 2014 read what i said that time and read what hororor was said at that time
pls click on the link to read
viewtopic.php?f=17&t=79709&hilit=Wolkit ... ty#p485918
Wolkite University dormitory in southern Ethiopia burns down - photo
Re: የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ነገ ሳይል የጉራጌ ምርምር ተቋም (Gurage Research Institute) መመስረት ግድ ይለዋል !!
Posted: 23 Aug 2019, 21:08
by Horus
አቶአሽ
በትክክል! 2013᎑014 ያ ኮሌጅ ተብሎ የስንት ትላልቅ ምሁራን ባለቤት የሆነው ጉራጌን ያኔ በበረው ሰእል ማሳየት ነውር ነበር ። አሳዛኝም ነበር ። እኛ ቆሻሻ ስናይ ቆሻሻ እንለዋለን ። አንተ ቆርፋዳ ያ ቦታ የተሰራውኮ ዎያኔ ኢትዮጵያን በወረረ 22 አመት በኋላ ነው። ደሞ መለስ ለስራው እግዚአብሄር ከፍሎታል፣ የተረሳ ሌባ !
ኤሊያስም ትልልክ ነበር ያለው ! ዛሬ በህዝባችህንና ምሁራኖቻችህን ትጋት ውብ ተቋም እያረጉት ነው ። ዛሬ ነው ምስጋና የሚገባቸው እንጂ ለ22 አመት የመልስ አሽከር የበሩት እነ መኩሪያ እና ካሱ ትቢያ በላቸው፣ የመልስ አሽከሮች ።
ጉራጌ ብቁ ራስ ቻይ ሕዝብ ስለ ሆነ deserves the best !! ከዚያ ያነሰ ሲመጣ በስሙ ይጠራል !!