@ለESAT: ጥያቄ፡ እናንተ አፋን ኦሮሞ ብትማሩ ሀጥያቱ ምንድን ነው? እኛ አማርኛ ተምረን እንድናገኘው የምትመኙልንን ጥቅም እናንተስ ለምን አፋን ኦሮሞ ተምራችሁ ተጠቃሚ አትሆኑም?
Posted: 22 Aug 2019, 18:32
ESTA talkative and the other surrogates, think of this: put your Amharic in place of Afaan Oromo and propagate your propaganda?
መሳይ፡ አንድ ሀገር የምንመሰርተው ኦሮሞ ብቻ ዋጋ ከፍሎ ሊሆን አይችልም፡፡ አንድነትን አጥብቆ የምፈልገው አማርኛ ተናጋሪም ዋጋ መክፈል አለበት፡፡ ኦሮሚኛ ተማሩና ስኮላርሽፕ ሰጥተናችሁ ወደ ኦሮሚያ በነጻ ትምህርት ትመጣላችሁ፡፡ ከአልሆነ ሊፈጠር ይችላል ላልከው መልሱ እነሆ፡፡ ሊፈጠር የሚችል አዲስ ነገር አይኖርም፡፡ የሀገርህን ዘፈን በአማርኛ እየዘፈንክ ወደ ሀገርቤትህ ትሄዳለህ ማለት ብቻ ነው፡፡
Link: