Page 1 of 1

የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 22 Aug 2019, 01:53
by Horus
እብራይስጥ ብቻ ሳይሆን የዚያ አካባቢ ጥንታዊ ቋንቋዎች ሁሉ ከግብጽ ያደጉ ናቸው ።

ወደ እኛ ስንመጣ ለምሳሌ በሃይሮግሊፊክስ ሰዕለ ቃል (ድምጽ) እንደ ተጻፈው እንዳለ የምንጠራቸው ቅርሶች እስከነ ቅርጻቸው አሉ ፤ ጋን (ዉሃ ማከማቻ) ፣ ሻማ (ጉራጌ) (እንስራ)፣ ጊመ (ጉራጌ) (ትራ)፣ ጣቤታ (ጉራጌ)(እንጀራ)፣ ዳቦ (ታፓ ይሉታል የግብጽ ወላጆቻችህን) ይቀጥላል !

እንደ ምታዩት በግብጽ ቋንቋ ኦ፣ ጸ፣ ጨ፣ ቀ፣ ጠ፣ ወዘተ ያገው ድምጾች የሉም ። ስለዚህ በዚህ ዘመን ያለ ጥናትና እውቀት በስመ ነጋ ተረት አብቅቷል !!

Re: የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 22 Aug 2019, 02:17
by Horus
ደሞ ጠለቅ ብላችሁ ስለ ግዕዝ ፊደል ጥንታዊነትና አባትነት ማወቅ ካሻችሁ፣ እንዲያውም እንዴት የላቲን አልፋቤታ ካባቶቻችን ሃይሮግሊፊክስ እንደ ተቀዳ በትንሹም ቢሆን ተርማሩ ። እኔ ባለ 2 ቮሉም የሃርሮግሊፊክስ መዝገበ ቃላት አለኝ ።

Re: የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 22 Aug 2019, 02:17
by Horus
..........................................................።

Re: የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 22 Aug 2019, 02:17
by Horus
''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''

Re: የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 22 Aug 2019, 02:17
by Horus
...........................................................................

Re: የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 22 Aug 2019, 02:17
by Horus
..................................................................።

Re: የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 22 Aug 2019, 02:17
by Horus
ደሞ ጠለቅ ብላችሁ ስለ ግዕዝ ፊደል ጥንታዊነትና አባትነት ማወቅ ካሻችሁ፣ እንዲያውም እንዴት የላቲን አልፋቤታ ካባቶቻችን ሃይሮግሊፊክስ እንደ ተቀዳ በትንሹም ቢሆን ተርማሩ ። እኔ ባለ 2 ቮሉም የሃርሮግሊፊክስ መዝገበ ቃላት አለኝ ።

Re: የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 22 Aug 2019, 16:35
by Axumawi
Horus,

When considering words you should always ask:
1. When is the oldest time the word came to be used in such and such language?
2. Which language used it first
3. What contact did the two languages have

Simple fact for you:

You can say Gurage has most Greek, Egyptian...but not Geez

Reason:
Gurage was colonized by Helenic, but people who speak, brought..Geez never were. Our first contact with Helenic was when we came to evict them and destroy them. Those who did not appreciate being liberated from slave system of Helenics went south away from Agazians or territories where the Agazians were not interested.

What ever Geez you have is all result of Habesha and Menelik days much later some around 1000, 1200, 1500 and 1900 where it was significant movement and wars around Habesha country.

Aremaic, Assyrian, Hebrew, Arabic...are better references when speaking about Agazians or Habesha.

Compare two Ethiopian Jewish that now live in Israel:
One Amharic speaker and one Tigrigna speaker. The Tigrigna speaker can pronounce everything in Hebrew, while the Amharic speaker can only do half. Reason the most used sounds are the once impossible for Amharic speaker.

Re: የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 22 Aug 2019, 16:44
by Ethoash
ሆረር።

ጉራጌ ቆጮን ከዶርዜ ነው የስረቀው ማለት ስምቼ አንተ እስቲ ምን ትላለህ። እንደምታወቀው ዶርዜዎች በጣም ጥበበኞች ናቸው በቆጮ ወድ ፹ ዓይነት ምግብ ሲስሩ ። ጉራጌዎች ፫ ዓይነት ብቻ ነው ይሚስሩት ። ታድያ ይህ ምልክት አይሆነንም ውይ ጉራጌዎች ቆጮን ከዶርዜዎች መስረቃቸው።

እንግዲህ እንደልማድህ ሳትናደድ እህቺን ነገር አስረዳን ። በኔ በኩል ማንም ይስረቅ ማንም ጎራጌዎች ለመላው ኢትዬዽያ ሕዝብ ቆጮን አስተዋወቀው ቢልዬን ብር በአመት ያገኙበታል ይህን ማንም አይወስድባቸውም ግን ዶርዜዎች እንዴት ፹ ዓይነት ምግብ ለማዘጋጅት ቻሉ ጉራጌዎች ሳይችሉ ። ቆጮው የራሳቸው ከሆነ። ብዬ ነው እና ለክፋት አይደለም ማብራርያ ፈልጌ ነው።

በዚህ ላይ ጉራጌዎች ቆጮውን ለ፯ ዓመት ሲቀብሩት ዶርዜዎች በሶስት ወር ያደርሱታል ። እረ አንድ በልልኝ ማነው ባለቤቱ።

Re: የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 22 Aug 2019, 21:50
by Horus
አክሱም፣

እዚና እዚያ አለክ እንጂ አንድ ቃል እንኳን ሰጥተህ ስለ ቋንቋ አልተከራከከርክም ለምን ቢሉ ስለማታቀው ። ተው አሲሪያ ማናምን ተው አረሜዪክ የክርስቶስ ቋንቋ ከዚያ 2400 አመት በፊት የነብሩት የሴም ቋንቋ አባቶች እን ኢብላይቲክ፣ እነ ዩጋሪቲክ ያደጉት ከግንዱ ግብጽ ነው። ደሞ አንድ ነገር ሳታጠና ሳታውቅ ለመከራከር መሞከር ጥሩ አይደለም። አንተ የጉራጌኛ ቃል አትናገርም። ጉራጌ 12 ልዩ ልዩ የሴም ቋንቋ የሚናገር ሕዝብ ብቻ ሳይሆን የቋንቋ ሊቃውንት የሚሉትን እንኳ ስማ ካሻህ ማለት ነው። በጉራጌ ቋንቋዎች ውስጥ ምን ያህል ቀጥታ ገዕዝ እንዳለ አንተን ለማስተማር ግዜን እንጂሩ !!!!

አትዮአሽ
እያማረህ ይቅር ! ሌላ ኢተርሬነር ፈልግ !!

Re: የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 22 Aug 2019, 23:39
by Selam/
Worada woyane snake - Always trying to interject a poison and squeeze your dumb self into a mental straitjacket.

Lesson 1: you can’t “steal” a culture or a tradition, you rather appropriate it. If you steal something from someone, then that person will be left without it. In fact, every culture in this world is shot through symbols, languages, norms, values, and artifacts from other cultures, signifying the existence of a long process of appropriation in ancient societies. The development of various music genres in the US is a good example for this if you can understand.

Lesson 2: Culture is always in motion. It evolves from the first conception into a more complex norm, encompassing new elements and diffusing from one society to the other. The type of Kitifo one eats today in Addis is not exactly the same as the one in rural Wolkite. The former has much more varieties as a response to the demand of the market. That doesn’t however mean Kitifo was invented in Addis.

Dumbass, you have a gift of simplifying and poisoning things. KIFU!
Ethoash wrote:
22 Aug 2019, 16:44
ሆረር።

ጉራጌ ቆጮን ከዶርዜ ነው የስረቀው ማለት ስምቼ አንተ እስቲ ምን ትላለህ። እንደምታወቀው ዶርዜዎች በጣም ጥበበኞች ናቸው በቆጮ ወድ ፹ ዓይነት ምግብ ሲስሩ ። ጉራጌዎች ፫ ዓይነት ብቻ ነው ይሚስሩት ። ታድያ ይህ ምልክት አይሆነንም ውይ ጉራጌዎች ቆጮን ከዶርዜዎች መስረቃቸው።

እንግዲህ እንደልማድህ ሳትናደድ እህቺን ነገር አስረዳን ። በኔ በኩል ማንም ይስረቅ ማንም ጎራጌዎች ለመላው ኢትዬዽያ ሕዝብ ቆጮን አስተዋወቀው ቢልዬን ብር በአመት ያገኙበታል ይህን ማንም አይወስድባቸውም ግን ዶርዜዎች እንዴት ፹ ዓይነት ምግብ ለማዘጋጅት ቻሉ ጉራጌዎች ሳይችሉ ። ቆጮው የራሳቸው ከሆነ። ብዬ ነው እና ለክፋት አይደለም ማብራርያ ፈልጌ ነው።

በዚህ ላይ ጉራጌዎች ቆጮውን ለ፯ ዓመት ሲቀብሩት ዶርዜዎች በሶስት ወር ያደርሱታል ። እረ አንድ በልልኝ ማነው ባለቤቱ።

Re: የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 23 Aug 2019, 00:40
by Horus
selam,

እነዚህን ሰዎች ለማስተማር ያለህን ትግስት አደንቃለሁ ! በትክክል። በባዮሎጂ ጂን አለ ። መረጃ ነው፣ ስለቁሰ ሰውነታችህን ሙሉ ኢንፎርሜሽን ነው ። ከባዮሎጂ ወጪ የሰው ልጅ ሙሉ መረጃ ያለው ካልቸር በምንለው ግዙፍ ቤተ መረጃ ነው ማለትም በእንቅሲቃሴ ታሪካችን፣ በቋንቋችህ፣ በምነታችህን፣ በስራና በአንጎል በፈጥርናቸው ውጢቶች ውስጥ ተከማችቶ ባለው ሁሉ ማለት ነው ። አንድ የቋንቋ ቃል ልክ እንደ አንድ ጂን ቃሉን የፈጠሩትን ሰዎች ማንነት ይነግረናል ። እንዳልከው በግዜና መደባለቅ ብዛት ትርጉሙ እና ስሩ ፈጽሞ ካልጠፋ ማለት ነው። ኢትዮጵያ ከግብጽ ጎን ለሺ ዘመናት የኖርን ሕዝብ ነንና አንድ ቀን ስለ ድሮ ግብጽ የሚንግሩት አውሮፓዊያን ሳይሆኑ ኢትዮጵያዊያን እንደ ሚሆኑ አምናለሁ ። ኬር !

Re: የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 23 Aug 2019, 01:03
by Horus
selam

ለምሳሌ ተመከት እንዴ ግሪክ ከግብጽ የወሰድችውን ፊደል

Re: የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 23 Aug 2019, 01:35
by Ethoash
Horus wrote:
23 Aug 2019, 01:03
selam
ለምሳሌ ተመከት እንዴ ግሪክ ከግብጽ የወሰድችውን ፊደል
ለምን ለምሳሌ እንዴት ጉራጌ ከ ዶርዜ የወሰድችውን አትነግረንም
Selam/ wrote:
22 Aug 2019, 23:39
Lesson 1: you can’t “steal” a culture or a tradition, you rather appropriate it. If you steal something from someone, then that person will be left without it.

pizza invented by Italy but pizza hut make trillion dollar that is what matter the money
taco invented by Mexico but Taco bell make trillion dollar but u keep saying they didnot steal culture they appropriate it.
jazz music invented by black but the white took it and make money .. u keep saying they did not steal it they appropriate it..
soon they will take over teff u will keep saying they did not steal it..

where u find this kind of idiot ..at least if the ጉራጌ appropriate it from ዶርዜ acknowledge that fact first dont pretended that u invented and pass it as if it is yours.. and when u got caught u say i did not steal it i appropriate እንጂ

Re: የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 23 Aug 2019, 11:23
by Selam/
The Greek language has its roots in Phoenician alphabet, which uses implicit vowels in a way similar to spoken Amharic. The Phoenician in turn is derived from Egyptian hieroglyphs as you correctly said it. It is interesting though to note that Egypt, the mother of civilizations, uses today a borrowed language while Ethiopia continues to be the only country in Africa with its own alphabets.
Horus wrote:
23 Aug 2019, 01:03
selam

ለምሳሌ ተመከት እንዴ ግሪክ ከግብጽ የወሰድችውን ፊደል

Re: የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 23 Aug 2019, 12:02
by Horus
selam,

በትክክል ! የነጻነት ዋጋኮ እዚህ ላይ ነው ሚታየው ። ግብጽ መጀመሪያ በግሪክ ቅኝ ሆነች ። ግሪኮችም ከግብጽ የገለበጡትን እውቀት ኬኛ ብለው የግብጽ ስልጣኔ ተባለ ። ያ ሳያንስ ምድረ ቱርክና አረብ ሙሉ በሙሉ የግብጽን ማንነትና ስልጣኔን ለዘልለም ለወጡት ። ይህ በኢትዮጵያ ያልሆነው ቅኝ ወረራን መቋቋም ስለ ቻልን ነበር፣ አባቶቻችህን ማለቴ ነው። ኬር !

Re: የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 23 Aug 2019, 12:07
by Selam/
Idiot woyane rat - That’s the beauty of cultural evolution. Anointed by the disgusting TPLF patriarch, Beyoncé Knowles showed up in Ethiopia a few years ago to throw a party to the Dedebit thugs. A couple of weeks later, she adopted the Ethiopian eskista into her stage moves and wowed the world. Although I fundamentally don’t like that girl from the get go, i don’t have any objections to what she did. Because, I saw her as a cultural ambassador and as an awakening agent for Ethiopian entertainment. It reminded us how far we can go with our own unadulterated culture. Obviously buda woyanes see this differently.

When Eminem started to rap, blacks all over the US were bitter and appalled, accusing him of being “inauthentic” (not thief) but look where he is now. He has been embraced by all black people and also expanded the marketability of rap music into the white population. If an aborigine sells teff to white peoples in South Wales in Australia, tell me how that would harm Ethiopia, which doesn’t have any ground in that market? Obviously in a buda woyane psyche, it is better that those people remain unaware of the Ethiopian seed.

You accuse people of “stealing” local produces and yet you don’t realize that TPLF thugs were making millions of dollars from imported flower species and fertilizers while poisoning our virgin soil in the process. Eucalyptus tree was imported to Ethiopia from Australia during King Menilik. Today most of the Ethiopian houses are built out of Eucalyptus wood, which is also used for construction scaffolding all over the country, including the mega million real estates owned by TPLF thugs. Buda idiot, do you call that “stealing?”

You’re using expatriate knowledge and technologies to build roads, bridge, mining plants and manufacturing facilities, making money in the process. You are importing European goods and at times bast@ed!ze them locally and retail them on the streets of thousands towns and cities. Is that also “stealing?”

Lock up your little self in Dedebit holes if you don’t want your culture to be appropriated by others or if you don’t want to adopt other cultures.

You’re a moron.
Ethoash wrote:
23 Aug 2019, 01:35
Horus wrote:
23 Aug 2019, 01:03
selam
ለምሳሌ ተመከት እንዴ ግሪክ ከግብጽ የወሰድችውን ፊደል
ለምን ለምሳሌ እንዴት ጉራጌ ከ ዶርዜ የወሰድችውን አትነግረንም
Selam/ wrote:
22 Aug 2019, 23:39
Lesson 1: you can’t “steal” a culture or a tradition, you rather appropriate it. If you steal something from someone, then that person will be left without it.

pizza invented by Italy but pizza hut make trillion dollar that is what matter the money
taco invented by Mexico but Taco bell make trillion dollar but u keep saying they didnot steal culture they appropriate it.
jazz music invented by black but the white took it and make money .. u keep saying they did not steal it they appropriate it..
soon they will take over teff u will keep saying they did not steal it..

where u find this kind of idiot ..at least if the ጉራጌ appropriate it from ዶርዜ acknowledge that fact first dont pretended that u invented and pass it as if it is yours.. and when u got caught u say i did not steal it i appropriate እንጂ

Re: የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 23 Aug 2019, 12:59
by Horus
የቪዲዮ አዘጋጅ ጠንካራ ያረብኛ አክሰንት አስገባበት እንጂ ሙከራው ጥሩ ነው።

Re: የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 23 Aug 2019, 13:08
by Ethoash
Selam

what every you said above is i agree with u 10000000000000000000000000000000% even bud Amhara to remember Eucalyptus is imported they call the tree ባህር ዛፍ , የፈረንጅ በቆሎ፣ የፈርንጅ ጎምን፣ ወዘተ u cant just call it your invention ...Eminem did not claim rap music is his invention but the ጝራጌ ቆጮ የኔ ነው እያሉ ነው እኮ ። ልዩነት ይገባሀል ወይ። እኔ ማንኛውም ነገር ማንም ቢያሻሽለው ጥሩ ነው። ለምሳሌ ብናችን በአለም በአረቦች ምክን ያት ታወቀ ። ከኢትዬዽያ መምጣትቱ መታወቁ ታላቅ ገበያ ይከፍትልናል። ቡና ማንም ባያወቀው ኖሮ ኢትዬዽያ የዶላር ምንጮ አይሆንም ነበር። መታወቁ ጥሩ ነው ግን ኬት እንደመጣ ደግሞ መታወቁ ታልቅ ነገር ነው ይህንን ልዩነት ካላውቕህ ይህንን ዶሴ እዚህ ጋ ዘግቼዋለሁ።

watch the truth owner of ቆጮ at work

Re: የሴም ቋንቋ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ያደገ ነው

Posted: 23 Aug 2019, 14:55
by Selam/
Woyane rat - You came back full circle after running astray. You don’t have any proof for your argument, please be quiet. And your quantity argument is childish. Don’t you understand? It easier to soak basalt than teach you.
Ethoash wrote:
23 Aug 2019, 13:08