ጀግናው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊታችን 10 የኦሮሚያ ወረዳዎችን ዛሬ ተቆጣጥሮ በምዕራብ ኦሮሚያ 61 አጋዚን ቀብሮ በአብይ ለሚመራው የአማራ መንግስት ሬሣ ውሰዱ ብሏል፡፡ በአማራ መንግሰት ሽፍታ ወታደር ላይ የተወሰደው ወታደራዊ ጥቃት በደቡብ ኦሮሚያና ምዕራብ ኦሮሚያ መሆኑ ተዘግቧል፡፡
የኦፒዲኦ መዋቅርም ሙሉ በሙሉ ወደ ኦሮሞ ነጻነት ገቢ ሆኖአል ተብሏል፡፡ የኦፒድኦን መዋቅር ማፍሰሩ በምስራቅ ኦሮሚያም ቀጥሏል፡፡ ለጠጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን ሊንክ ያንብቡ፡፡
ድል ለኦሮሞ ሕዝብ!
Link: http://ayyaantuu.org/oromo-liberation-a ... st-oromia/
Re: @OLA: መልካም ዜና ከወደ ኦሮሚያ ሀገር
The bad news is you’re back with your empty “kererto”.