Page 1 of 1

ፋሲል ከነማ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታውን ለማድረግ ዳሬ ሰላም ገብቷል

Posted: 21 Aug 2019, 17:03
by simbe11
"ፋሲል ከነማ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታውን ለማድረግ ዳሬ ሰላም ገብቷል"

አይ ዘሃበሻ!!!!! ይሄንን ርዕስ ለጥፎ ሲያበቃ፤ ከስር ያለው ፎቶ ግን የሱዳን ስደትኞችና ጠ/ሚው ናቸው።

ኧረ ተው ዘሃበሻ የወረደ ጋዜጠኛነትህን ደግመህ አታዋርደው!!!!

https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96467