ወይ ጉድ !!! "ወያኔ የወደቀችውና የተንኮታኮተችው በራሷ ጥፋት፣ ድንቁርና፣ ትዕቢት ... ነው!" ትግሬው ቢልዮነር አቶ ዳዊት ገብረእግዚኣብሄር!!
Posted: 21 Aug 2019, 11:37
ወይ ጉድ !!! "ወያኔ የወደቀችውና የተንኮታኮተችው በራሷ ጥፋት፣ ድንቁርና፣ ትዕቢት ... ነው!" ትግሬው ቢልዮነር አቶ ዳዊት ገብረእግዚኣብሄር!!
"ወያኔ የወደቀችው በራሷ ጥፋት፣ ድንቁርና፣ ትዕቢት ... ነው!" አቶ ዳዊት ገብረእግዚኣብሄር
============================
የትግራይ ቁጥር አንድ ባለሃብት አቶ ዳዊት ገ/ሄር ስለ ወያኔ እጅግ የከፋ መፈጥፈጥና በስብሶ እንደነበር ይናገራሉ "የግሪክ አወዳደቅ" በዚህ ሳምንት በአጽንኦት ከተናገሩት የተወሰደ። ሰለሞን ተካልኝ እንዳቀረበው አውራምባ እንደ ዘገባው
የትግራይ ህዝብ ጦስ ውስጥ እንዲገባም "በሌሎች እንዲጠላ" ያደረገው ወያኔ/ህወሃት ራሱ ነው። ለምን ይካዳል?
መለስ፣ ደጺ፣ ስብሃት፣ ጌታቸው፣ አባይ ... የወያኔ አመራር ከጫፍ እስከጫፍ ሁሉም ለራሳቸው ሲሉ በትግራይ ህዝብ ስም የነገዱ ሌቦች ናቸው። ማንም ንጹህ የለም።
ወያኔ የወደቀችው በራሷ ጥፋት፣ ድንቁርና፣ ትዕቢት ... ነው!
የአውራምባው ታይምስ ዳዊት ከበደ እንዲህ አስቀምጦታል፦ "የህወሓት መሪዎች የተሸነፉት በራሳቸው ጥፋትና ትእቢትና ነው፤ ህዝቡም የዚህ ሰለባ ነው"
ባለሃብቱ ያበጠው ይፈንዳ በማለት እውነታውን አፍረጥርጠውታል። ያው ትህነግ/ህወሓት ጥርስ የሌላት ውሻ ስለሆነች ምንም ማድረግ እንደማትችል ተረድተዋል።

Please wait, video is loading...