Page 1 of 1
METEC to "investigate" its arms trafficking trucks caught at Metema, Gonder! LOL
Posted: 21 Aug 2019, 05:10
by Revelations
Can you be anymore funnier than this?
Please wait, video is loading...
Re: METEC to "investigate" its arms trafficking trucks caught at Metema, Gonder! LOL
Posted: 21 Aug 2019, 15:38
by Revelations
Re: METEC to "investigate" its arms trafficking trucks caught at Metema, Gonder! LOL
Posted: 22 Aug 2019, 08:03
by Revelations
ፍተሻው በሕዝብ እየተካሄደ ነው! የሜቴክን መርማሪነት ሕዝቡ አልተቀበለውም::
UPDate @Metma
16-12-2011
==
መተማ
ዛሬ በተደርገው ፍተሻ በፋኖና በልዩ ኋይል ቡድን ፍተሻ የሁለቱ #ተጎታች መኪና
ጥይትና መሳሪያ ብቻ ተገኝቷል ፡ሰሞኑን ወደ ሱዳን ሲያቀና የነበረው የህገ
ወጥ መሳሪያ ታርጋ ቁጥሩን በጭቃና በህረሶ በመቅባት ለማሳለፍ ተሞክሮ
ነበር በህዝብ ንቁ ተኣትፎ ሊቆም ችሏል ።በዚህ የተነሳ ውዝግብ ተገብቶ ነበር
በህዝቡ ከፍተኛ ተጋድሎ ሊቆም ችሏል ።

Re: METEC to "investigate" its arms trafficking trucks caught at Metema, Gonder! LOL
Posted: 22 Aug 2019, 11:42
by Revelations
#Update
መተማ ላይ የተያዘው የጦር መሳርያ ፍተሻ ተጀምሯል::
አማራ ሚዲያ ማዕከል /አሚማ /
ነሐሴ 16 ቀን 2011 ዓም አዲስ አበባ ሽዋ
መተማ ላይ የተያዘው ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ በአካባቢው በተመረጡ የፋኖ: የሚሊሻ: የአማራ ልዩ ሀይል እና የአካባቢው የሀገር ሽማግሌዎች ባሉበት በተዋቀረው ኮሚቴ ፍተሻ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል። የጦር መሳሪያ ከሆነ የተጫነው ሙሉ በሙሉ የያዘው አካል እንዲወስዱ ። ኬሚካል ነው የተጫነው ስላሉ ኬሚካል ከሆነ ደግሞ ወደ መጣበት ወደፌደራል መንግስት እንዲመለስ የተስማሙ ሲሆን ። በተዋቀረው ኮሚቴ ፊት ፍተሻው የተጀመረ ሲሆን ዝርዝር ጉዳዮችን እየተከታተልን ወደ እናንተ እናቀርባለን::

Re: METEC to "investigate" its arms trafficking trucks caught at Metema, Gonder! LOL
Posted: 22 Aug 2019, 14:51
by Dawi
የአጣናው ጋጋታ ፣ ቄሮ በለገጣፎ! ይመስላል፣ ዖሮሞ ዞን ነው እንዴ ሰልፉ የተካሄደው? ኦራማራ!!
መሣሪያው ለዖነግ (ብራንች) ታጣቂስ ቢሆን ሱዳን የሚላከው?
ዐብይ ላይ እኮ ወለጋ ጦርነት እያካሄዱ ነው፣
በቀለ ገርባስ? መንገዱ ዝግ መሆኑንን አላረጋገጠም ትላላችሁ? ለምን ይዋሻል?
ትግራይ ለመሔድ በዐፋር አይቀልም ነበር?
የመሣሪያስ እጥረት ካላቸው? ወያኔ ጠንካራ የተባሉት ለጉራ ነው?
Revelations wrote: ↑22 Aug 2019, 08:03
ፍተሻው በሕዝብ እየተካሄደ ነው! የሜቴክን መርማሪነት ሕዝቡ አልተቀበለውም::
UPDate @Metma
16-12-2011
==
መተማ
ዛሬ በተደርገው ፍተሻ በፋኖና በልዩ ኋይል ቡድን ፍተሻ የሁለቱ #ተጎታች መኪና
ጥይትና መሳሪያ ብቻ ተገኝቷል ፡ሰሞኑን ወደ ሱዳን ሲያቀና የነበረው የህገ
ወጥ መሳሪያ ታርጋ ቁጥሩን በጭቃና በህረሶ በመቅባት ለማሳለፍ ተሞክሮ
ነበር በህዝብ ንቁ ተኣትፎ ሊቆም ችሏል ።በዚህ የተነሳ ውዝግብ ተገብቶ ነበር
በህዝቡ ከፍተኛ ተጋድሎ ሊቆም ችሏል ።
Re: METEC to "investigate" its arms trafficking trucks caught at Metema, Gonder! LOL
Posted: 22 Aug 2019, 19:01
by Revelations