Page 1 of 1

ለምንድነው ‘admin‘ኑ ፎቶ ሙሉ በሙሉ እዳልጭን ያደረገኝ? እንደገና ቼክ እንድያደርግልኝ እጠይቃለሁ! ጉራጌ ምን እንደሚመስል ለማሳየት ሆነ ሌሎች አገሪቱ ላይ ያሉ ገጠመኞችን ለማጋራት ፎቶ

Posted: 21 Aug 2019, 03:37
by Abaymado

ጉራጌ ምን እንደሚመስል ለማሳየት ሆነ ሌሎች አገሪቱ ላይ ያሉ ገጠመኞችን ለማጋራት ፎቶዎች ወሳኝ ናቸው:: ለምን ከመጀመርያውኑ ብሎክ እንደተደረገብኝ አላቅም:; መቶ ፐርሰንት ዳውንሎድ ቢያረግም : መጨረሻ failed እያለኝ ነው:: ሌሎች ሰዎችም ችግር ዕንዳለ ሲገልፁ ነበር:: ለምሳሌ masud the agame : የሚፈልገውን ፎቶ መጫን እንዳልቻለ ገልፆ ነበር::
እናም እንደገና እንድታይልኝ እጠይቃለሁ!