የኢትዮጵያ ልኡል ግለሰብ ዘመን ደርሰናል ! የኢትዮጵያ መቆሚያ መሰረት ግለሰቡ ነው !!!
በዚህ ርእስ ላይ ብዙ የምለው አለኝ ። ለግዜ ትንሽ ቅምሻ !!!
-
- Senior Member
- Posts: 12737
- Joined: 22 Feb 2014, 16:46
Re: የኢትዮጵያ ልኡል ግለሰብ ዘመን ደርሰናል ! የኢትዮጵያ መቆሚያ መሰረት ግለሰቡ ነው !!!
I wish i could read amharic at times for the sake of getting news. I used to be fluent but moved away from a majority Ethiopian and Somali area in Atlanta.
My friend learned in a month maybe i should try.
My friend learned in a month maybe i should try.
Re: የኢትዮጵያ ልኡል ግለሰብ ዘመን ደርሰናል ! የኢትዮጵያ መቆሚያ መሰረት ግለሰቡ ነው !!!
ይህቺን ለትምህርት፤ ልብ በሉ ስለ እድገታዊ ግለሰብኝነት ሲናገር። Developmental Individualism ይህ በሳይኮሎጂ ግለሰቦች ሙሉ ጸጋና ሃይላቸው፣ ችሎታቸው ክህሎታቸውን ማሳደኛ ራሳቸውን ታላቅ ማድረግ ሲችህሉ ማለት ነው
Re: የኢትዮጵያ ልኡል ግለሰብ ዘመን ደርሰናል ! የኢትዮጵያ መቆሚያ መሰረት ግለሰቡ ነው !!!
ይህ ታላቅ ፈላስፋ ስለ መብትና ትምህርት 1600ዎቹ ያለውን ስሙ እነግራኝ መጻፍ ያቃትሉ ነበር ። ሌሎች የሰው ቁላ ይቆርጡ ነበር ። ዛሬም ከ600 አመት በኋላ እዚያው ጭለማ ውስጥ ናቸው