http://www.tigraionline.com/articles/ab ... ghway.html
እዚህ ላይ ወያኔዎቹ “ባንተ ላይ እንዲሆን የማትሻው ነገር በወንድሞችህ ላይ እንዲሆን አታድርግ ወይ አትመኝ” የሚለውን ወርቃማ ቃል በተግባር እየተማሩት ይመስላሉ። ለዘመናት በስተሰሜናቸው ማለትም ኤርትራ ላይ ሰይጣናዊ ተግባር ለማድረግ የጣሩትን ረስተው፣ አሁን ከሥልጣን ኮረቻ ሲፈነገሉ ወደ ደቡብ ዞረው ጻድቅ ሊመስሉ ሲጣጣሩ አስተውለናል።
ጥሁፋቸውን ስናነብ እንዲህ የሚል ጥቅስን ደጋግመውታል
“ትርፉ ትዝብት ነው እንጂ፣ ጩቤ’ስ ሰው አይጎዳም” አሉ? ጩቤ’ማ በደንብ ነው እንጂ ሰው የሚጎዳው! እንዴ! ጩቤና ካራ ሰንጢ ቢላዋ ወዘተ ስለት ስላላቸው በደንብ ነው እንጂ ሰው የሚጎዱት፣ እነዚህ ስለታማ መሳሪያዎች ሰው ካልጎዱ’ማ መድፍና ፈንጂም ሰው አይጎዱም ማለት ነው እንጂ! ባባጃሌው!There is a saying in Amharic that goes more or less like “ Tirfu tizbt enji, chubes sew Aygodam”.
ይህን ሁሉ አመት ኢትዮጵያን ስታስተዳድሩ ጩቤና ጮቤን ለመለየት አልቻላችሁም! ትገርማላችሁ! ትክክለኛው ምሳሌ ‘ ... ... ጮቤ ወይ ጉራ ሰው አይጎዳም’ ሳይሆን አይቀርም! ‘እገሌ ጮቤ ረገጠ’! ወዘተ ሲባል አልሰማችሁም እንዴ፣ በምሳሌ እናስረዳችሁ እንጂ፣ ይህ tigraionline.com ላይ የጣፋችሁት ጥሁፍ ይህ ጽሑፋችሁ ራሱ ‘ጮቤ እንደመርገጥ፣ እንደ ማቅራራት ወዘተ ነው የሚቆጠረው!’።
መንግሥት የሚፈልጋቸውን ወንጀለኞች በጉያችሁ ወሽቃቹ ደግሞ ጥርጊያ ይከፈትልን ትላላቹ? ወይ ዉስልትና!
ጠሐፊው እንዲህ እንዲህ ይላል
እኛ ኤርትራውያንም፡ የትግራይ ወያኖች ባለፉት ሃያ ምናምን አመታት እንዲያ አድርጋችሁ ኤርትራዉያንን ከምድረገጽ ለማጥፋት ክሕደትን ትፈጽማላችሁ ብለን አናስብም ነበር!The Tigray people would have never imagined that their south brethren would do such thing to hurt them and ultimately eradicate them from the face of this earth.

ሻዕብያ ልካችሁን ነግሯችሁ ነበራ! ያኔ የኤርትራን ምድር መርገጥ ሌላ አገር መርገጥ መሆኑን ቁልጭ አድርጎ ነግሯችሁ ነበራ። ምን ስላደረጋችሁት እንዲያ ዓይነት እርምጃ እንደወሰደባችሁ ግን ትንፍሽ አላላችሁም’ሳ፣ ወይ ዉስልትና!Sometime in the 70s, despite every effort and plea by the TPLF, the then EPLF decided to refuse entry of urgently needed food assistance to the hungry people in Tigray.
ወያኔዎች ሥልጣን ላይ በነበሩበት ግዜ በኤርትራ ላይ ማዕቀብ እንዲደረግ ሌት ተቀን የሰሩት 'ቅዱስ ስራ' ነበራ! “ኤርትራ አሸባሪዎችን ትረዳለች” በሚል ሰንኮፍ ምክንያት ነበር ያን ሁሉ ገንዘብ አውጥታችሁ በኤርትራ ላይ ማዕቀብ እንዲደረግ የወሰለታችሁ። አሁን ደግሞ “ትግራይ ውስጥ የተወሸቁት የሕግ ተጠያቂዎች ለመንግሥት እስኪረከቡ ድረስ ቆንጠጥ ብትደረጉ ምነው ተፍጨረጨራችሁ!Now, after so many years, we witnessed this devilish act of closing the main highway with the intention of paralyzing the state of Tigray.
ትግራይ በራሷ መቆም አትችልም እንዴ? ጥገኝነቱ አያሳፍራችሁም? በማን ትከሻና ጫንቃ ላይ ነው ልትኖሩ የምትሹት እንዴ ራሳችሁን ቻሉ፣ አማራው ራሱን ይችላል፣ ካለ መሬቱ በስተቀር ከናንተ የሚፈልገው ነገር የለም ብትባሉ ሊያቅለሸልሻችሁ ይችላል።So, those who deafen our ears with your stupid slogan “One Ethiopia”, do you think we are going to buy your lazy sale on “Unity” when you are trying to purposely starve us?
ለዚህ ነበር ትልቁ መጥሐፍ “ባንተ ላይ እንዲሆን የማትሻው ነገር በወንድምህ ላይ እንዲሆን አትሻ” ያለው፣ በተግባር ተማሩ እስቲ! የኤርትራን ህጋዊ መሬትም ለሃገሬ ለኤርትራ በይፋ መልሱ።Mr. Prime Minister, please open up this road!!
ንሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፣
ንጸላኢ ጥምረትና መሬት ነንገርግራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ ራ ራ ራ!
