Page 1 of 1

ትግሬዎች ጭነቅት ውስት ገብተዋል!! ኢሳያስ ኣፈወቂ ጠበቃን መማኸሪ ሕግን መቀሌ

Posted: 19 Aug 2019, 14:34
by Maxi
ኢሳያስ ኣፈወቂ ጠበቃን መማኸሪ ሕግን መቀሌ :lol: :lol: :lol:
የምትመለከቱት የምን ፅህፈት ቤት እንደሆነ ማስተርጎም አያስፈልገውም ባለቤቱ ግን ስሙ ከኤርትራ ፕሬዚዳንት ጋር ሞክሺ ነው። ታዲይ ይህንን የተመለከቱ የስብሐት ነጋ ድስት ላሾች "እንዴት ብንናቅ ነው በጠላታችን ስም ለእዛም ትግራይ ውስጥ እንደዚህ አይነት ስራ የሚደረገው አሁንም በአስቸኳይ የትግራይ ክልል መንግሥት ያስነሳልን" ብለዋል