ኢሞሽናል ዲጂታል ወያኔ ፕሮፌሰር የቲፊኒ ሓዲሽን ድጋፍ ጠየቁ
Posted: 18 Aug 2019, 17:16
የሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መምህርና ተመራማሪ እንዲሁም በዲያስፖራ ክልል ለሚገኙ የዲጂታል ወያኔ ፎረም ዋና ፀሀፊ የሆኑት ፕሮፌሰር ደስታ ሃጎስ የቲፊኒ ሓዲሽን ድጋፍ ጠየቁ። ዚስ ኢዝ ኤ ጌይም ቼንጀር!!
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/