Page 1 of 1

በትግራይ ክልል መሰረተ ድንጋይ ማስቀመጥ የተለመደ ሲሆን ግንባታ ግን የለም!

Posted: 17 Aug 2019, 05:04
by pushkin
ከብዙዎቹ ጥቂቶቹን ለምጥቀስ በኣዲግራት ባለ ኣራት ፎቅ ህንጻ የፖስታ ኣገልግሎት ህንጻ ለመስራት መሰረተ ድንጋይ የተቀመጠ ሲሆን ከሶስት ኣአመት በኋላም ወፍ የለም :lol: :lol: :lol: :lol:



https://scontent.fosl3-2.fna.fbcdn.net/ ... e=5DDB0EBB