ዛሬ የአማራ ባንክ በሸራተን አዲስ ይመስረታል!! ለምን የአማራ ባንክ አስፈለገን? የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እስካሁን 500 ቢልዮን ብር ሲያበድር አንድም ሥራ አማራ ላይ አልተሰራም!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እስካሁን 500 ቢልዮን ብር ሲያበድር አንድም ሥራ አማራ ላይ አልተሰራም:: እንዲሁም አንድም አማራ ከባንኩ በሚልዮን የሚቆጠር ብር አልተበደረም::
ይህ ባንክ ነው ለአማራ ጥቅም የሚሰጠው?
መብራት ኃይል 250 ቢልዮን ከባንኩ ብር ሲበደር አንድም የመብራት አቅርቦት አማራ ክልል አልተፈፀመም:: ምድር ባቡር 30 ቢልዮን ብር ሲበደር : አንድም የባቡር ግንባታ አማራ ክልል አልተሰራም::
እስካሁን:
ሜቴክ 16 ቢልዮን
ስኩዋር ኮርፖሬሽን 12 ቢልዮን
ኬሚካል ኮርፖሬሽን 12 ቢልዮን ተበድረዋል::
እንዲሁም እስካሁን በግለሰብ ደረጃ ከፍተኛውን የተበደሩት 13 ትግሬዎች ናቸው:: 16 ቢልዮን ብር ተበድረዋል::
እነሱም:
ተክለብረሃን አንባዬ 4 ቢልዮን
የታሰረው ዓለም ፍፁም 2 ቢልዮን እያለ ይቀጥላል:::
ስለዚህ የኢትዮጵያን ባንክን መጨፍለቅ አለብን!!
(ምንጮች እሳት : ሚኪ አምሐራ: amara mass media agency )