Page 1 of 1

Horn Analyst: Amhara vs Oromo war imminent

Posted: 16 Aug 2019, 22:53
by Thomas H

Re: Horn Analyst: Amhara vs Oromo war imminent

Posted: 19 Aug 2019, 21:35
by Thomas H
ምኒሊክ ተጉዞ................ባያነሳ ጋሻ!
ግብሩ እንቁላል ነበር በዛ ጊዜ አበሻ!!
-----------------------------------
ምኒልክ ተነስቶ..........እጅ ባያስነሳ!
ግብሩ ሸክም ነበር የህዝቄል ጋቢሳ!




Re: Horn Analyst: Amhara vs Oromo war imminent

Posted: 21 Aug 2019, 13:33
by Thomas H
በአማርኛ የሥነ ጽሑፍ ታሪክ ውስጥ የተለመደው ጫላ ወይንም ጫልቱ የሚል ስም ለቤት ሠራተኛና ለዘበኛ ሲሰጥ ነው፤ ኦሮሞ ስም ያለው ዋና [ዐቢይ] ገፀባህሪ ሆኖ አያውቅም። ከመነሻው በዚህ የተከፉ ሰዎች አሉ። የደነገጡ ሰዎች አሉ። የአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ሥራዎች የሆኑ ልብወለዶችን ሰብስበህ ተመልከታቸው። ከፊያሜታ በስተቀር [የበዓሉ ግርማ ኦሮማይ ረዥም ልብወለድ ገፀባህሪ] በጠቅላላ አማራ ናቸው። ወይንም የአማርኛ ስም ያላቸው ናቸው።

ይህ ነው የተለመደው። በተለምዶ የአማርኛ ስም ነው ለገፀባህሪያቱ የሚሰጠው።


Tesfaye Gebre Ebab