ትግሬዎች በጃዋር ምክንያት መበላላት ሊጀምሩ ነው!!!
Posted: 16 Aug 2019, 19:04
ትግሬዎች በጃዋር ምክንያት መበላላት ሊጀምሩ ነው!!!
ወዲ ሻምበል ዘብሔረ ኢትዬጵያ
አንድ ወዳጄ የትግራይ ተወላጅ እባክህን ይህንን የጋዜጠኛ ዳዊት ከበደን በትግርኛ የፃፈውን በአማርኛ ተርጉመህ ለወዳጆችህ አስነብብ አለኝ እኔም ምን ገዶኝ ብዬ ይሄው እንደወረደ በትግርኛ የተፃፈው ከስር ያለው ነው።
"እኔ ብቻ ነኝ እንዴ የጃዋር ጓደኛ
" አንዳንድ የህወሓት ስራ አስፈፃሚ አባላት ውሾቻቸውን ፈተው እየለቀቁብን ነው። ይሄ ስም ማጥቆሩ ደግሞ "የጃዋር ጓደኛ ነህ ምናምን የሚል ነው። እንደዛ ከሆነ እኔ ብቻ ነኝ እንዴ የጃዋር ጓደኛ? ብዬ ለመጠየቅ እገደዳለሁ።የሆኖ ሆኖ ከህወሓት የስራ አስፈጻሚ አባላት፣እነማን ከጃዋር ጋር እንደሚደዋወሉ፣ወደ አዲስ አበባ ለስብሰባ በሄድኩበት ጊዜ እነማን ጃዋር ቤት ገባ ወጣ እንዳሉ በዝርዝር ማጋለጥ ይቻላል።እኔ ብቻ ነኝ በቅንነት" የጃዋር ጓደኛ ነኝ የምለው እንጂ ብዙ ጉድ አለ።
የሆኖ ሆኖ ክፉና ደግ አታናግሩን ለማለት ያህል ነው"