Arkey Hawzen Abey Aleka Entaydaa Kisadka Aqninka??? Kuasmeda, Tarik, Bushiteen, Sesame, Fedup, Matit???
Posted: 16 Aug 2019, 15:34
Per PM Abiy to Issayas quote.......የኤርትራው ኢሳያስ አንስተው እብድ ነው ምን እንደሚያስብ አይታወቅም። ከሱ ጋር መስራት አስቸጋሪ ነው አሉ። እንፈራረም ብለው እሺ እያለ እያገተተው ነው አሉ። ካቢኔውን ሰብስቦ አያቅም። ምን እንደሚያስብ መገመት አይቻልም። ኤርትራ ውስጥ ለውስጥ ሰራዊቷን እያዘጋጀች ነው። ክረምቱ ሲያልቅ ወረራ ፈፅሞ ወደ ጦርነት ሊከተን ይችላል። ሱዳን እንደምንም ብለን አስማማናቸው ምንም ትምህርት የሌለው ግመል ነጋዴ የነበረ ጄነራል አስቸግሮን ነበር አሉ። አሁንም ማንም ሳይጠይቃቸው የጁቡቲው ኢስማኤል ገሌ ነው እያስቸገረን ያለው። ገና ከኤርትራ ጋር ታርቀዋል ብሎ፣ ወደብ አገልግሎትን ጥለው ይሄዳሉ ብሎ ፈርቶ ክፉኛ እያየኝ ነው። የትናንሽ አገር መሪዎች አስቸጋሪዎች ናቸው። ከአጀንዳ ውጭ ቀደዱ አሉ፡፡ ነገሪየው የትልቅ አገር መሪ ነኝ ቀለል ቀለል አታድርጉኝ ዓይነት ነው መልእክቱ።